Page 1 of 1

አብይ እድሜው ስንት ነው? 6 ወር ካላችሁ ልክ ናችሁ!

Posted: 12 Jun 2023, 15:10
by Jirta
አብቹ ሲያወራ እንደ ህፃንነው:: አንደበቱ ኮልታፋ ጎልዳፋ ማር ነው:: እድሜውም ህፃን ስድስት ወር ሲሆን በዚህ ማር አንደበቱ መቀጨቱ ነው::