የጀኖሳይድ(Genocide) እና እውነት አፈላላጊ ዕርቅ ኮሚሽን ሳይቋቋም ሰላም ወረደ እያሉ ወንጀለኞቹ የሚተውኑት ድራማ በኢትዮጵያ። ሰው እንደ ትንኝ የተቆጠረበት- መግደል እንደ መብት።
Posted: 12 Jun 2023, 09:29
የጀኖሳይድ እና እውነት አፈላላጊ ዕርቅ ኮሚሽን ሳይቋቋም ሰላም ወረደ እያሉ ወንጀለኞቹ የሚተውኑት ድራማ በኢትዮጵያ። ሰው እንደ ትንኝ የተቆጠረበት- መግደል እንደ መብት።
እዚሁ ገድሎ- እዚሁ ኗሪ፤
እንደ ክርስቶስ እንደ ፈጣሪ።
ሆነ እኮ ነገሩ። ትናንት የብአደን ኦነግ ሹም የሆነው የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ነፍሰ-በላ የሆነው የትግሬ-ወያኔ ጌታቸው ረዳን እየተንከረፈፈ አበባ ታቅፎ ሲቀበለው ማየተቻን። እንደ እኔ ይልቃል ከፋለ ወንድ ልጅ ሁኖ ለአባቱ ከሚወለድ ቢቀር ይሻል ነበር። የወንድ ንፍጥ ነው። እንድህ ወንዶች እንደዛሬ ሳያልቁ አንድ አማራ ጥላቱን ሳይበቀል ወንድ ነኝ ብሎ ቤት አባወራ መሆን በውጭም በአደባባይ መፎከር አይችልም - ደም ስላልመለሰ። ይህ ለይልቃል ከፋለ (ላም - ላሜቦራ ፕሬዚዳንት )
ወንድ ልጅ ተወልዶ - ካልተባለ አጅሬ፥
ልቀቁት ከሜዳ ሳር ይብላ እንደ በሬ። ( ብአድን ሆዳም )
ከእባብ ወያኔ ጋር ማንም አማራ ነኝ የሚል መቅረብ ማለት ምን ማለት ነው። በአማራ ላይ የተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀለኞች ተመንጥረው ለህግ ሳይቀርቡ እና በትግራይ ውስጥ የተደበቁ ወንጀለኞች የአማራን ህዝብ በአግባብ በተቋቋመ የጄኖሳይድ እና እርቅ ኮሚሽን ፊት ይቅርታ ሳይጠይቁ እንደት ሰተት ብሎ አማራ ክልል ይገባል? በእውነት ይህ ስለሆነ የአማራ ህዝብ ይቅር ይላቸው ይመስላል? ይቅር የሚባል ነገር የለም - በአግባብ ነው። እያንዳንዱ ወንጀል በህግ አግባብ ሂሳብ ማስከፈል አለበት። አቶ አብይ አህመድ እራሱ በጄኖሳይድ የሚፈለግ ወንጀለኛ ይህ ትርዒት ስለ ተወነ ከህግ እና ከቅጣት ያመልጥላ? በፍጹም አያመልጥም። ወለጋ የተፈጸምው የዘር ጭፍጨፋ ለእያንዳንዷ ነፍስ በህግ አግባብ የግደታ ሂሳብ ይከፈለል። በአንድ አገር ውስጥ ዋጋ ያለው እና ዋጋ-ቢስ ነፍስ የለም። በሰላም አብሮ ለመኖር የጀኖሳይድ ዕዳ ወያኔ እና ኦነግ/ብልጽግና/ የግድ መክፈል አላብቸው። እነርሱ ስላወሩ ወይም ምዕራባዊያን ስለደለሉ ሊሆን የሚችል አንዳች ነገር የለም። በደል አይረሳም፤ በደልም ዋጋ ያስከፍላል።