Page 1 of 1

ይቺ ጴንጤ ክስታኔ እንዴት ቆንጆ ነች!! በስማም!!!

Posted: 12 Jun 2023, 03:09
by Horus
ኢየሩሳሌም ነጊያ

Re: ይቺ ጴንጤ ክስታኔ እንዴት ቆንጆ ነች!! በስማም!!!

Posted: 12 Jun 2023, 12:44
by Horus
ልዕልት ጢያ ( እጸህይወት አበበ)

Re: ይቺ ጴንጤ ክስታኔ እንዴት ቆንጆ ነች!! በስማም!!!

Posted: 12 Jun 2023, 13:04
by Horus
አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል፣ የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል! በኬር ዋልም!

Re: ይቺ ጴንጤ ክስታኔ እንዴት ቆንጆ ነች!! በስማም!!!

Posted: 14 Jun 2023, 02:20
by Horus
ለመጠቀም የፈለኩት ቃል 'ጎርጀስ' Gorgeous የሚለው ነው !

Re: ይቺ ጴንጤ ክስታኔ እንዴት ቆንጆ ነች!! በስማም!!!

Posted: 14 Jun 2023, 08:49
by Digital Weyane
ኡኛ ወያኔ ነን ቤይቢ ሻወር፣ ብራይዳል ሻወር፣ ሃኒ ሙን፣ ኤፕሪል ፉልስ ደይ፣ ሃሎዊን፣ የመሳሰሉትን የፈረንጆች ባህሎችና ልማዳዊ ድርጊቶችን ባለፉት ሃያ ሰባት አመታት ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስተማርነው። ወያኔ ካልሞተ ወይም ካልተሰደደ አይመሰገንም። :roll: :roll:

Re: ይቺ ጴንጤ ክስታኔ እንዴት ቆንጆ ነች!! በስማም!!!

Posted: 14 Jun 2023, 14:21
by Horus
Digital Weyane wrote:
14 Jun 2023, 08:49
ኡኛ ወያኔ ነን ቤይቢ ሻወር፣ ብራይዳል ሻወር፣ ሃኒ ሙን፣ ኤፕሪል ፉልስ ደይ፣ ሃሎዊን፣ የመሳሰሉትን የፈረንጆች ባህሎችና ልማዳዊ ድርጊቶችን ባለፉት ሃያ ሰባት አመታት ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስተማርነው። ወያኔ ካልሞተ ወይም ካልተሰደደ አይመሰገንም። :roll: :roll:
በትክክል! ክስቶ ግንዱ ጥልቅ፣ ባህሉ ጥብቅ የማንም መጤ የባህል ደባደቦ ማይለጣጥፍ ባለሴራ፣ ባለስርዓት ባለስኛት ሕዝብ ነው

Re: ይቺ ጴንጤ ክስታኔ እንዴት ቆንጆ ነች!! በስማም!!!

Posted: 14 Jun 2023, 14:45
by Horus

Re: ይቺ ጴንጤ ክስታኔ እንዴት ቆንጆ ነች!! በስማም!!!

Posted: 15 Jun 2023, 00:50
by Horus
ኮከብ ዘፋኝ ለመሆን ተፈጥራ ዘማሪ የሆነች መልካማ!

Re: ይቺ ጴንጤ ክስታኔ እንዴት ቆንጆ ነች!! በስማም!!!

Posted: 15 Jun 2023, 00:59
by Roha
The Guragie women are indeed very Gorgeous. Is it the water or the nutrients in the soil for the food or the Guragie way of life?
Here is what every Horn African needs to learn from the Guragie people in order to live in peace and harmony.
Horus wrote:
14 Jun 2023, 14:45

Re: ይቺ ጴንጤ ክስታኔ እንዴት ቆንጆ ነች!! በስማም!!!

Posted: 15 Jun 2023, 01:01
by Horus

Re: ይቺ ጴንጤ ክስታኔ እንዴት ቆንጆ ነች!! በስማም!!!

Posted: 15 Jun 2023, 01:13
by Horus
Roha wrote:
15 Jun 2023, 00:59
The Guragie women are indeed very Gorgeous. Is it the water or the nutrients in the soil for the food or the Guragie way of life?
Here is what every Horn African needs to learn from the Guragie people in order to live in peace and harmony.
Horus wrote:
14 Jun 2023, 14:45
እና ቆጮ በክትፎ ብሉ በላቸው :!: :!:

Re: ይቺ ጴንጤ ክስታኔ እንዴት ቆንጆ ነች!! በስማም!!!

Posted: 17 Jun 2023, 02:03
by Horus