ቤተ-ክርስትያን ሲቃጠል ቄሶች ሲገደሉ ገዳሞች ተደፍረው ካህናት ሲገደሉ ከፍያለ ዝቅ ብሎ የጌቹ እግርን ስሞ ርስትን ኣሳልፎ ሊሰጥ ሲዘጋጅ ኣማራ ባንድ ድምጽ ካልተነሳ መቸ ነው የሚነሳው?ጓድ
Posted: 11 Jun 2023, 17:25
ቤተ-ክርስትያን ሲቃጠል ቄሶች ሲገደሉ ገዳሞች ተደፍረው ካህናት ሲገደሉ ከፍያለ ዝቅ ብሎ የጌቹ እግርን ስሞ ርስትን ኣሳልፎ ሊሰጥ ሲዘጋጅ ኣማራ ባንድ ድምጽ ካልተነሳ መቸ ነው የሚነሳው? የወቅቱ ሁኔታ መንግስቱ ሃይለ-ማርያም በኣሉታ ወደ መለሱት ጥያቄ " ኣማራ የሚባል ኣለ ወይ ? " ሊያመራን ይችላል ።