Last week: “ወልቃይትን በእጃችን ሳናስገባ የአማራ ክልልን አልጎበኝም!" ጌታቸው ረዳ
Posted: 11 Jun 2023, 14:52
በዛሬው እለት አቶ ቮድካቸው ወደ አማራ ክልል የገቡት ወልቃይትን በእጃቸው አስገብተው ነው ?
አየ ግዜ ፤ በወያኔ ዘመን አጋሜ የሆነ ሰው ያለምንም እፍረት ወደ አማራ ክልል በመሄድ ስልጣን ተሰጥቶት ፈላጭ ቆራጭ በመሆን ይገዛ ነበር። እንሆ ዛሬ አማራው ጌቾ መላው የችጋር ክልል ፈላጭ ቆራጭ በመሆን በአጋሜዎች ይቀልዳል።