Page 1 of 1

የአዳነች አበቤ ጉድ!

Posted: 11 Jun 2023, 12:26
by Ejersa
አዳነች አበቤ ዛሬ ቼክ አንጠልጥላ ትግራይ ላይ ታይታለች:: ትላንት አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባን ህዝብ ጉሮሮ አንቃ፡ ቤት ለቤት በር አንኳኩታ ከእናቶች መቀነት ፈልቅቃ የሰበሰበችውን ገንዘብ በብልጽግና ፓርቲ ስም መቀሌ ድረስ ሄዳ ለጋስ ቸር መሆኗን አሳይታ ተመልሳለች። አዲስ አበባ ላይ ቤታቸውን አፍርሳ ሜዳ የጣለቻቸው ብዙ ናቸው።