Page 1 of 1

Finally

Posted: 11 Jun 2023, 10:38
by Educator
እርሷ ሀገር ስትሆን እርሱ መንግሥት ሁኖ
የመንግስትን አቋም ያሳየን ተውኖ
ድንቅ ተዋናይ ነው እጅግ የተለየ
የመንግሥትን አቋም በድፍረት ያሳየ
ልጅቷ ሀገር ናት ልጁ መንግሥታችን
ሲያሾፍ የምናየው በሚፈስ ደማችን
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
Please wait, video is loading...
በኪነት መድረክ ላይ ወይን ተዘጋጅቶ፣

Re: Finally

Posted: 11 Jun 2023, 10:48
by Educator
Please wait, video is loading...

Re: Finally

Posted: 11 Jun 2023, 10:54
by Educator
Please wait, video is loading...
የዐቃቤ ሕግ ክስ፦
"ሕገ መንግስታዊውን ሥርዓት በሜካፕ ለመናድ በማሴር..."


መንግስት ለመገልበጥ ያሴሩትን አርቲስቶች በቁጥጥር ስር ለማዋል በአራቱም አቅጣጫ አሰሳ የጀመረው የጸጥታና የጋራ ግብረኃይል፤ ህብረተሰቡ ጸጉረ ልውጦችን ሲያይ የተለመደውን ጥቆማ በመስጠት እንዲተባበር ጥሪ አቅርቧል።
"ጸጉረ-ልውጥ" ሲባል ሽበታቸውን ለመሸፈን ኪዊ የተቀቡትንም ይጨምራል ሲል ግብረኃይሉ አስታውቋል።