Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ከአማራ ህዝብ ጋር ሂሳብ ያወራረደው የህወሃት ባለስልጣን ጌታቸው ረዳ እና ቡድኑ በተላላኪው በብ አዴን በባህር ዳር ደማቅ አቀባበል ተደረገለት!! ለአማራ ህዝብ ከዚህ በላይ ውርደት የለም!!

Post by Wedi » 11 Jun 2023, 06:32

ከአማራ ህዝብ ጋር ሂሳብ ያወራረደው የህወሃት ባለስልጣን ጌታቸው ረዳ እና ቡድኑ በተላላኪው በብ አዴን በባህር ዳር ደማቅ አቀባበል ተደረገለት!! ለአማራ ህዝብ ከዚህ በላይ ውርደት የለም!!
:cry: :cry:
Please wait, video is loading...
:cry: :cry:
Please wait, video is loading...
:oops:
Please wait, video is loading...
:!:
:!:

:!:

:!:

:!:

Right
Member
Posts: 4808
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ከአማራ ህዝብ ጋር ሂሳብ ያወራረደው የህወሃት ባለስልጣን ጌታቸው ረዳ እና ቡድኑ በተላላኪው በብ አዴን በባህር ዳር ደማቅ አቀባበል ተደረገለት!! ለአማራ ህዝብ ከዚህ በላይ ውርደት የለ

Post by Right » 11 Jun 2023, 09:47

War criminals are having fun @ the expense of ordinary people.

Why are they so fat? And may I add, so stupid?

Peace? After 2 millions dead and no accountability? What a joke.

TesfaNews
Member+
Posts: 8150
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Mesob Agezi

Re: ከአማራ ህዝብ ጋር ሂሳብ ያወራረደው የህወሃት ባለስልጣን ጌታቸው ረዳ እና ቡድኑ በተላላኪው በብ አዴን በባህር ዳር ደማቅ አቀባበል ተደረገለት!! ለአማራ ህዝብ ከዚህ በላይ ውርደት የለ

Post by TesfaNews » 11 Jun 2023, 09:49

Getachew has been fat since 2011 hes a house speaker for TPLF he is not the real TPLF and never engaged in war hes always the one far away from the battles. The rise of Vodkachew means TPLF is fractured entity that is dying. Chao chao adwa adwitan. Wedi take that to the bank and cash it out

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ከአማራ ህዝብ ጋር ሂሳብ ያወራረደው የህወሃት ባለስልጣን ጌታቸው ረዳ እና ቡድኑ በተላላኪው በብ አዴን በባህር ዳር ደማቅ አቀባበል ተደረገለት!! ለአማራ ህዝብ ከዚህ በላይ ውርደት የለ

Post by Assegid S. » 11 Jun 2023, 15:09

የሚሞቀኝና የምኮራበት የኣማራነት ደሜ ... አቶ ደመቀ መኮንን፣ አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ አቶ ይልቃል ከፋለ፣ አቶ ብናልፍ አንዷለም፣ አቶ ንጉሱ ጥላሁን፣ አቶ አገኘሁ ተሻገር እና አቶ ዣንጥራርን ስመለከት እንደ ሳማ ይኮሰኩሰኛል። የሰው ልጣጭ! ብለዋል ኣንድ ድንቅ እናት። ከእነዚህ ገደል-ሆድ አሽከሮች ጋር ሒሳብ ማወራረድ ያለበት አቶ ጌታቸው ረዳ ሳይሆን ኣማራ ነው።

Post Reply