Page 1 of 1

Getachew Reda in Bahir Dar Amharaባሕር ዳር: ሰኔ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ የሚመራ ልዑክ ባሕር ዳር ገ

Posted: 11 Jun 2023, 06:29
by Noble Amhara

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ የሚመራ ልዑክ ባሕር ዳር ገብቷል።

ልዑኩ በባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) እና የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኅላፊዎች አቀባበል አድርገውለታል።

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳድር ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ እና ልዑካቸው በቆይታቸው ከርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) እና ከክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኅላፊዎች ጋር በሁለቱ ክልሎች የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ዙሪያ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ።
አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ርዕሰ መሥተዳድር ኾነው…
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ባሕር ዳር ገቡ።
የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጅግጅጋ ገቡ፡፡
ዘጋቢ፦ ታዘብ አራጋው

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

https://www.amharaweb.com/በትግራይ-ክልል-ጊዜያዊ-አስተዳደር-ርእሰ/

Re: Getachew Reda in Bahir Dar Amharaባሕር ዳር: ሰኔ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ የሚመራ ልዑክ ባሕር

Posted: 11 Jun 2023, 06:46
by Noble Amhara
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...

Re: Getachew Reda in Bahir Dar Amharaባሕር ዳር: ሰኔ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ የሚመራ ልዑክ ባሕር

Posted: 11 Jun 2023, 07:03
by Digital Weyane
ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርእሰ መስተዳድር ታላቁ ባለ ራዕዩ መሪያችን ፕረዚዳንት ማይክ ሃመር የተላከ በጌታቸው ረዳ የሚመራ ልኡክ ተብሎ እንዲነበብ ከይቅርታ ጋር እንጠይቃለን። :roll: :roll:

Re: Getachew Reda in Bahir Dar Amharaባሕር ዳር: ሰኔ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ የሚመራ ልዑክ ባሕር

Posted: 11 Jun 2023, 09:28
by sarcasm