Page 1 of 1
አቢይ አህመድ ከኦነግ ሸኔና ከአማራ ንቅናቄ ፋኖ ጋር ድርድር እንዲቀመጥ አሜሪካ እቅጩን ነገረችው!
Posted: 10 Jun 2023, 21:45
by Horus
Re: አቢይ አህመድ ከኦነግ ሸኔና ከአማራ ንቅናቄ ፋኖ ጋር ድርድር እንዲቀመጥ አሜሪካ እቅጩን ነገረችው!
Posted: 10 Jun 2023, 22:48
by Selam/
ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ። ክሱ የሚለው ዱቄት ሰርቃችሁ ወታደሩን ቀለባችሁት ነው። በተዘዋዋሪ አብይን ዱርዬና ሌባ ነህ እያሉት ነው።
የሌባ አይነ ደረቁ አብይ ደግሞ ወታደሩ ደግ ነው ሩህሩህ ነው እያለ ስለማይገናኝ ነገር ይዘባርቃል። የዱቄት ሌብነትን ከእንጀራ አባቱ ከወያኔ የወረሰ፣ ልክስክስና አሰዳቢ የውሻ ልጅ።
Horus wrote: ↑10 Jun 2023, 21:45
Re: አቢይ አህመድ ከኦነግ ሸኔና ከአማራ ንቅናቄ ፋኖ ጋር ድርድር እንዲቀመጥ አሜሪካ እቅጩን ነገረችው!
Posted: 11 Jun 2023, 01:01
by Right
Abiye Ahmed Ali is clueless. Simply he is not capable of reading a political GPS. He thought he had peace with TPLF and he did what he did with TPLF and started the military campaign in Amahara by assuming that will please the Americans. A wrong assumption.
He is isolated and naked. There will be no money to f..k around from the world bank. There will be a little bit of money if he delivers to Egypt and Amhara land to Tigray.
He can’t con out of this mess. Clearly he doesn’t have what it takes to be a leader.
He is a dead-man walking. Just like his Tigray campaign, his military campaign in the Amahara region is stalled. Baby Oromo Shane is grown up and it is now huge and fat by adding more expertise in kidnapping, robbery and money laundering.
Re: አቢይ አህመድ ከኦነግ ሸኔና ከአማራ ንቅናቄ ፋኖ ጋር ድርድር እንዲቀመጥ አሜሪካ እቅጩን ነገረችው!
Posted: 11 Jun 2023, 01:48
by Horus
አሜሪካ ሚሊታሪን ስለ ሚያከብር ብርሃኑ ጁላ ካስተባበለ ትንሽ ሚዛን ይኖረዋል ብለው ንውኮ ። አቶ አቢይ ዉሸትና እዚም እዛም የለቃቀመውን የፖዘቲቭ ሳይኮሎጂ ባዶ የህልም አለም እንጂ የፖለቲካ ሳይንስ ሃሁ የምያውቅ ጨዋ ነው ።
አሜሪካ ከሸኔ ጋርና ከፋኖ ጋር መደራደር ጀምር ሲል ምን ማለቱ መሰለህ? ሕግ ማስከበር እያለ አቢይ አህመድ እዚም እዛም የሚወራጨውና በሰላማዊ ሕዝብ ላይ የሚያካሂደውን ሽብር አቁም ማለቱ ነው ። ከሸኔና ፋኖ ጋር ተደራደር ማለት ትርጉሙ ይህ ነው !