Page 1 of 1
ጋን በጥራረጉ ትክየ ዪሞላው! የኬር ኡር ሰንበት!
Posted: 10 Jun 2023, 21:32
by Horus
ይህ የከተማ ፕላን እቅድ አይደለም! የገጠር እቅድ ሩራል ፕላኒግ ነው ።
Re: ጋን በጥራረጉ ትክየ ዪሞላው! የኬር ኡር ሰንበት!
Posted: 10 Jun 2023, 23:29
by Selam/
አየህ እንዲህ ዓይነት ሀገር በቀል የባህል አሰራር፣ ልፋጫም ሽመልስ ‘ደረጃውን የጠበቀ’ የሚለውን የተሳሳተ የባሪያ አስተሳሰብ ፉርሽ ያደርገዋል።
Horus wrote: ↑10 Jun 2023, 21:32
ይህ የከተማ ፕላን እቅድ አይደለም! የገጠር እቅድ ሩራል ፕላኒግ ነው ።