Page 1 of 1
ሻለቃ ደረጀ በላይ ጠላትን ከጨረሰ ቦሀላ ወደ ከተማው ሲገባ እጅግ ታላቅ የህዝብ አቀባበል ተደረገለት!
Posted: 10 Jun 2023, 11:32
by Union
የአማራ እናት ሆይ ውለጂልን መንታ
ልጆችሽ ሆነዋል የኢትዮጵያ አለኝታ!
Re: ሻለቃ ደረጀ በላይ ጠላትን ከጨረሰ ቦሀላ ወደ ከተማው ሲገባ እጅግ ታላቅ የህዝብ አቀባበል ተደረገለት!
Posted: 10 Jun 2023, 11:46
by Union
Re: ሻለቃ ደረጀ በላይ ጠላትን ከጨረሰ ቦሀላ ወደ ከተማው ሲገባ እጅግ ታላቅ የህዝብ አቀባበል ተደረገለት!
Posted: 10 Jun 2023, 11:57
by Union
የአበራ ጎቤ፣ የጎቤም ሀገር
እንደምን ነሽ ጎንደር
የሞላው አጀው ፣ የነብሩ ምድር
እንዴት አለሽ ጎንደር
የመሳፍንት ጥጋቡ
የነ አንጀት አርግቡ
ጠላት ተሸበረ
ተጠራርተው ገቡ!
Re: ሻለቃ ደረጀ በላይ ጠላትን ከጨረሰ ቦሀላ ወደ ከተማው ሲገባ እጅግ ታላቅ የህዝብ አቀባበል ተደረገለት!
Posted: 10 Jun 2023, 15:13
by euroland
በላይነሽ አጋሜው
ምነው ታዲያ በቪዲዮ የተደገፈውን ምስል አላቀረብሽም? አፈ'ርሽ እንዴ ?
አማራ ለመ ምስል በምትጥሪው ጥረት ያጋሜ DNA ሽ ሆነ ና fake news ከማሰራጨት አልቆጠብ አልሽ።
union wrote: ↑10 Jun 2023, 11:32
የአማራ እናት ሆይ ውለጂልን መንታ
ልጆችሽ ሆነዋል የኢትዮጵያ አለኝታ!
Re: ሻለቃ ደረጀ በላይ ጠላትን ከጨረሰ ቦሀላ ወደ ከተማው ሲገባ እጅግ ታላቅ የህዝብ አቀባበል ተደረገለት!
Posted: 11 Jun 2023, 14:42
by Union
ከላይ እንደጠቀስኩት ሻለቃን ለመቀበል የወጣው ህዝብ ድጋፍ ታሪካዊ ነበር! እኔም ባለመገኘቴ ተቆጭቻለሁ። የሰራው ጀብድ ከጎቤጋ ተመሳሳይ ነው።
Re: ሻለቃ ደረጀ በላይ ጠላትን ከጨረሰ ቦሀላ ወደ ከተማው ሲገባ እጅግ ታላቅ የህዝብ አቀባበል ተደረገለት!
Posted: 11 Jun 2023, 14:57
by euroland
በላይነሽ
በአቀባበሉ ስነስርዓት ለመገኘት እኮ አማራ መሆን አለብሽ
union wrote: ↑11 Jun 2023, 14:42
ከላይ እንደጠቀስኩት ሻለቃን ለመቀበል የወጣው ህዝብ ድጋፍ ታሪካዊ ነበር! እኔም ባለመገኘቴ ተቆጭቻለሁ። የሰራው ጀብድ ከጎቤጋ ተመሳሳይ ነው።
Re: ሻለቃ ደረጀ በላይ ጠላትን ከጨረሰ ቦሀላ ወደ ከተማው ሲገባ እጅግ ታላቅ የህዝብ አቀባበል ተደረገለት!
Posted: 11 Jun 2023, 17:05
by Union
የአበራ ጎቤ፣ የጎቤም ሀገር
እንደምን ነሽ ጎንደር
የሞላው አጀው ፣ የነብሩ ምድር
እንዴት አለሽ ጎንደር
የመሳፍንት ጥጋቡ
የነ አንጀት አርግቡ
ጠላት ተሸበረ
ተጠራርተው ገቡ!