Page 1 of 1
ተከዜን ማለፍ ትካዜ ሆነባቸው እኮ። ክክክክ
Posted: 10 Jun 2023, 10:28
by Union
ይሄ 60ኛ ሙከራቸው ነው ወልቃይት ለመግባት። ባለቤቱ እየተኮሰ ሌቦቹ እየተገደሉ ጥይቱን በጥሰው ወደ ሰውዬው ቤት ለመግባት ሲሞክሩ አስቡት
ለሞት እና ለመከራ የተፈጠሩ ቁጫቾች
Re: ተከዜን ማለፍ ትካዜ ሆነባቸው እኮ። ክክክክ
Posted: 10 Jun 2023, 10:50
by Union
በአማራ ምድር ላይ እኮ አሁንም እየኖሩ ነው ለምሳሌ አዲስ አበባ። ድሮም እንደፈለጉ በአማራ እና በመላው ኢትዮጵያ ኖረዋል። አሁን ውስን አከባቢን የኛ ብቻ ነው ወደ ሚለው ውሸት ለምን ገቡ። ለዚህ ውሸት ለምን በሚልዮን ሞቱ። ለዚህ ውሸት ለምን ተጨማሪ ሊሞቱ ተዘጋጅ።
ይሄ የሚያሳያው ምን ያህል በወያኔ ፕሮፓጋንዳ ተወጥረው እንደተለወጡ ነው። ኤርትራዎችም እንደዛው ነበሩ። በጣልያን ፕሮፓጋንዳ ተወጥረው ጥቁር ህዝብን እስከመጣላት ደርሰው ነበር። አሁን ኢሳያስ አማራን ይቅርታ ሲጠይቅ የባነኑ ብዙ ናቸው።
የትግሬዎቹ ጉዳይ ግን ለ27አመት የተሰራበት ነው። መፅሄት ሳይቀር ወደ ትግራይ እንዳይገባ ተደርጎ በወያኔ የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ እንዲወጠሩ በማድረግ ደደብ ትውልድ ፈጠሩ። አሁንም እየገቡ እየሞቱ ነው
አይይይይ ምን ይሻላቸዋል