ሆያ ሆዬ ቤት! ካሳሁን ገርማሞ (ከእንደቡየ)፣ ሂሩት በቀለ (ከወልቂጤ)!
Posted: 08 Jun 2023, 12:43
ሆያ ሆያ ቤት የሚባለው ከአምስቱ የግጥም ቤቶች አንዱ ነው ። ሆያ ሆዬ ቤት፣ ቤት የማይመታ ግጥም ማለት ነው ። ለምሳሌ፣
አፋፍ ላፋፍ ስሄድ አገኘሁ ሚዳቋ
ጅራቷን ስይዛት ዐይኗ ፍጥጥ አለ
የማነው በሬ እዝጌር የማረው
እቅቅብ ገብቶ ይነፈንፋል
ይህ የሆያ ሆዬ ቤት የግጥም አይነት ወይም ዥንራ ይባላል ።
የቴዲ አባትና በቅርብ ያረፈችው ሂሩት የሚገጥሙት ቅኔ የላይኛውን መሰል ሆያ ሆዬ ቤት ነው ! ካሳሁን ግእዝን እንደ ክስታኔኛ ያውቀው ነበር! አሁን ቴዲ ለምን ባለ ቅኔ እንደ ሆነ ይገባናል!
*ሊብዶር በጣም እርካሽ የሁነኛው መራ ሽቶ ነበር!