ሰዎች ነን የምትሉ ኦሮሞች ካላችሁ፥ ሳይረፍድባችሁ ድምፃችሁን የምታሰሙበት ሰዓት አሁን ነው። ጸጥ ለጥ ብላችኋል። በዐብይ ምክንያት፥ ሌላው ኢትዮጵያዊ ለወደፊት የዕሳት ፍም እየከመረላችሁ ነው
Posted: 08 Jun 2023, 09:43
ሰዎች ወይም ኢትዮጵያውያን ነን የምትሉ ኦሮሞች ካላችሁ፥ ሳይረፍድባችሁ ድምፃችሁን የምታሰሙበት ሰዓት አሁን ነው። በጣም ጸጥ ለጥ ብላችኋል። በዐብይ ምክንያት፥ ሌላው ኢትዮጵያዊ ለወደፊት የዕሳት ፍም እየከመረላችሁ ነውና