Page 1 of 1

ኢዜማ ሆይ ታሪክ የሚሰራ ሕዝብ ብቻ ነው! ከብልጽግና ጋር አብረህ እንደ ምትወቀጥ አትርሳ!

Posted: 07 Jun 2023, 01:37
by Horus
የዚህ ፓርቲ ቃል አቀባይ ሙሉ ትኩረት ተለጣፊ አትበሉ ነው። ልክ አቢይ ሌባ አትበሉኝ ዉሸታም አትበሉኝ እያለ ሚጠመደው ! አንዳቸውም ለምን ዉሸታም ተባልኩ? ለምን ተለጣፊ ተባልኩ ብለው እራሳቸውን አይፈትሹም ! ያን አለማድረጋቸው ደሞ የመውደቂያቸው ምንጭ ነው! ታሪክን የሚሰራው የገዦች ትርክት አይደለም፣ የሕዝቦች ዳኝነት ነው ! THE PEOPLE AND THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS OF HISTORY!