Page 1 of 1

የኢዜማው ሙሉአለም ፓርቲዬ ባዶ ቢሆንም አይፈርስም ማለቱ ምን ማለት ነው?

Posted: 06 Jun 2023, 22:09
by Horus
የወረቀት ፓርቲ ሆኖ ዘላለም ይኖራል ማለቱ ነው ! በፓርቲ ፍልስፍና ውስጥ አንድ ፓርቲ ተግባራዊ መሆን ሲያቆም የሞተ ፓርቲ ይሆናል ይላል። ኢዜማ የሞተ ፓርቲ ነው ! በቃ ! መሳይ መኮንን ተባረክ !