Page 1 of 1

አልቅሶ ይቅር ና ዘፍኖም የሚያስለቅሰዉ የአፋን ኦሮሞ ዌዱ (ቀረርቶ)

Posted: 06 Jun 2023, 15:58
by DefendTheTruth
Those of you who didn't want to learn Afan Oromo, you also missed such a powerful Oromo Song, which is truly immersive.

Re: አልቅሶ ይቅር ና ዘፍኖም የሚያስለቅሰዉ የአፋን ኦሮሞ ዌዱ (ቀረርቶ)

Posted: 06 Jun 2023, 16:25
by Abere
Wow, great!
ማሲንቆ በቀዳማዊነት የየትኛው የኢትዮጵያ ጎሳ ባህላዊ ሙዚቃ መሳርያ ነው።ብቻ ማሲቆ ኬኛ! ማሲንቆ ኬኛ እንዳትለኝ? :mrgreen: ለዚህ እኮ ነው እኛ ኢትዮጵያዊያኖች/አበሾች/ ድር እና ማጋችን አንድ ነው የምንለው። የጎሳ ፌደረሼንን እግዜር በጎርፍ አጥቦ ይውሰድልን።
DefendTheTruth wrote:
06 Jun 2023, 15:58

Those of you who didn't want to learn Afan Oromo, you also missed such a powerful Oromo Song, which is truly immersive.
!