Page 1 of 2

◀︎⛔▶︎ REGIME CHANGE IN CHIGRAY ◀︎⛔▶︎

Posted: 05 Jun 2023, 19:36
by Fiyameta

Re: ◀︎▶︎ REGIME CHANGE IN TIGRAY ◀︎▶︎

Posted: 05 Jun 2023, 19:43
by Zmeselo
Fiyameta wrote:
05 Jun 2023, 19:36

Notice, the language they use when talking about human beings. :shock:

ኣባላት ዕጡቓት ወያኔ ካብ ዝተዛረብዎ ዝተወሰደ፦

- ንስኹም መኪና ከምድላይም ኢኹም ትጥቀሙ። ንሕና ግን ናብ ዓይደር እኳ ቆፀሮ እንተልዩና ብእግርና ኢና ንኸድ። ተማልኡና ኢልናኩም እኳ ረጊጽኩምና: ተጸየፍኩምና ኢኹም ትኸዱ
- ሌባ ንምንታይ እዩ ተኣስሩ ዝፍታሕ
- ንሕና ሂወትና ከፍልናሎም። ንሶም ግን ዝስተ ማይ'ዉን ከልኤሙና። ከም ናይ ህወሓት መራሕቲ ጠላማት ኣብ ዓለም ተራኣዩ ኣይፈልጥን
- ደብረፅዮን ተኸቢቡ እኮ ንክነድሕኖ ክልተ ክፍለ ጦራት (ኣግኣዝን ሓውዜንን)

ይበለዓ

ተባሂለን ተበሊዐን እየን
- ማሾ ወያነ ናዕኻ ንምትራፍ ግምባሩ ዝሃበ መንእሰይ ረሲዕኻዬ: ብናይ መን ደም ከምዝተረፍኻ ይፈልጥ እየ ኣነ!
- 13 ሚሊዮን [ዶላር/ብር?] ናባና ዝተልኣኸ ኣበይ እኒሆ
- ኩንታል ቕርሺ ተሸኪምና ደድሕሬኹም ኣይጎየናይ ዲና?
- ወላድ ትግራይ ዘይትርዳእ ልምንታይ እዩ?
- ናይ ብጾት ኣዕጽምቲ ፈቀዶ በረኻ እናሃለወ እስኻትኩም ደቅኹም ተመርዕው ኣለኹም
- ኩሉኹም ሰረቕቲ ኮይንኹም ብጾትኹም ረሲዕኹም
- ብድያስፖራን ውሽጢ ዓድን ተጋሩ ዝተዋጸአ ገንዘብ ብቲቪ ንዓርስኹም ዓርሰምስኹም ኣብ ግልኹም ተውዕልዎ ኣለኹም። እዚ ናይ ባንዳ ስራሕ እዩ
- ስውኣትኩምን ውግኣትኩም ጠሊምኩም ኢኹም። ሕክምናን ምግብን የለን: ኣመራራሓ ደቅኹም ተመርዕዉ: ንሕና ግን ወለድና ክንርኢ እኳ ፍቓድ ኣይረኸብናን ...

✍️ ሓቂ መዲያ

ደብረፂዮንን ከከበባ ለማዳን: አጋዚ እና ሓውዜን የተባሉ የሁለት ሙሉ ክፍለ ጦሮች ህይወት ተገብሮለት ነው የተረፈው።

- የጁንታው የጦር ቁስለኞች

Re: ◀︎⛔▶︎ REGIME CHANGE IN CHIGRAY ◀︎⛔▶︎

Posted: 05 Jun 2023, 21:33
by Weyane.is.dead
It's long overdue!

Re: ◀︎⛔▶︎ REGIME CHANGE IN CHIGRAY ◀︎⛔▶︎

Posted: 05 Jun 2023, 22:20
by Fiyameta
They have 1.5 million reasons to effect a regime change in Chigray.

Re: ◀︎⛔▶︎ REGIME CHANGE IN CHIGRAY ◀︎⛔▶︎

Posted: 05 Jun 2023, 22:43
by Fiyameta

Re: ◀︎⛔▶︎ REGIME CHANGE IN CHIGRAY ◀︎⛔▶︎

Posted: 05 Jun 2023, 22:50
by Fiyameta

Re: ◀︎⛔▶︎ REGIME CHANGE IN CHIGRAY ◀︎⛔▶︎

Posted: 05 Jun 2023, 23:45
by Digital Weyane
ሕወሓት ከአንድ መንደር ተወላጆች ብቻ የቆመ የቤተሰብ ማፊያ ስብስብ ነው። ሕወሓቶች አራት ኪሎ ቤተ መንግሥት በገቡ ማግስት "ጉሓፍ ፅረጉለይ!"፣ ትርጉሙም "ቆሻሻውን አስወግዱልኝ!" በማለት በወቅቱ 60,000 የትግራይ ታጋዮችን አባረሩ። አብዛኞቹ በጦርነት አካላቸው የጎደሉ ነበሩ። :cry: :cry:

ከነዚሁም 14,000 በአዲስ አበባ ጎዳናዎች በልመና ስራ ተሰማርተው ይኖሩ ነበር። የሴት ታጋዮቹም በዝሙት አዳሪነት ተሰማርተው መኖር ጀመሩ። ጥያቄ ያነሱ 5,000 የሚሆኑ ከተራ ታጋይ እስከ ኮሎኔል ድረስ ደግሞ ታሰሩ። በእስር ቤቱ 1,500 ታጋዮች በአንድ ቀን መርዝ ጠጥተው በአንድ ጉድጓድ ተቀብረዋል። በእስር ይማቅቁ የነበሩ 2,000 የሚሆኑ ታጋዮች ደግሞ በተላላፊ የሳምባ በሽታ እስር ቤቱ ውስጥ ሞተዋል። :evil: :evil:

ነጮች በአፍሪቃ ወንድሙን በጭካኔ የሚገድል ባንዳ ይወዳሉ። የጦር መሳሪያዎችን ያቀርባሉ። ስንዴና ዘይት በእርዳታ መልክ ይሰጣሉ። የዲፕሎማቲክ ከለላ ኡንዲያገኝ ያደርጋሉ። የሚድያ ሽፋን ይሰጣሉ። ይኼ ነው ሕወሓት ማለት። የዘመናችን ቃኤል! የዘመናችን ይሁዳ!
:evil: :evil:

Re: ◀︎⛔▶︎ REGIME CHANGE IN CHIGRAY ◀︎⛔▶︎

Posted: 06 Jun 2023, 02:55
by Abdisa
:shock: :shock: :shock: :shock:

Re: ◀︎⛔▶︎ REGIME CHANGE IN CHIGRAY ◀︎⛔▶︎

Posted: 06 Jun 2023, 09:48
by Digital Weyane
የእርዳታ ሱንዴ ከረሃብተኞች አፍ ቀምቶ በመሸጥ ሀብት የደለበ ወያኔ <<ክራይሚያ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ>> ይላል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: ◀︎⛔▶︎ REGIME CHANGE IN CHIGRAY ◀︎⛔▶︎

Posted: 06 Jun 2023, 11:00
by Fiyameta

Re: ◀︎⛔▶︎ REGIME CHANGE IN CHIGRAY ◀︎⛔▶︎

Posted: 06 Jun 2023, 13:40
by kebena05
Great illustration; the current status of Chigray

Re: ◀︎⛔▶︎ REGIME CHANGE IN CHIGRAY ◀︎⛔▶︎

Posted: 06 Jun 2023, 14:24
by Weyane.is.dead
No other reason than to save the waste of space debreanchiwa.
Fiyameta wrote:
06 Jun 2023, 11:00

Re: ◀︎⛔▶︎ REGIME CHANGE IN CHIGRAY ◀︎⛔▶︎

Posted: 06 Jun 2023, 15:11
by Weyane.is.dead
Fruits of Weyanay democracy :mrgreen:
Fiyameta wrote:
05 Jun 2023, 22:43

Re: ◀︎⛔▶︎ REGIME CHANGE IN CHIGRAY ◀︎⛔▶︎

Posted: 06 Jun 2023, 15:13
by Zmeselo
Please wait, video is loading...

Re: ◀︎⛔▶︎ REGIME CHANGE IN CHIGRAY ◀︎⛔▶︎

Posted: 06 Jun 2023, 15:18
by Zmeselo
(Twitter Video): ምን እየተጠነሰሰ ነው? አምባሳደር ማይክ ሃመር በመቀለ 06/06/2023

https://twitter.com/i/broadcasts/1yoKMZaeVQkGQ

___________

FDRE Government's Response to allegations by HRW

Re: ◀︎⛔▶︎ REGIME CHANGE IN CHIGRAY ◀︎⛔▶︎

Posted: 06 Jun 2023, 18:34
by Fiyameta

Re: ◀︎⛔▶︎ REGIME CHANGE IN CHIGRAY ◀︎⛔▶︎

Posted: 06 Jun 2023, 20:13
by Digital Weyane
ኡናታችን ትግራይ እስከመቼ ድረስ ነው በማይክ ሃመር የምትመራው? :roll: :roll: :roll:

Re: ◀︎⛔▶︎ REGIME CHANGE IN CHIGRAY ◀︎⛔▶︎

Posted: 06 Jun 2023, 20:57
by Weyane.is.dead
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Fiyameta wrote:
06 Jun 2023, 18:34

Re: ◀︎⛔▶︎ REGIME CHANGE IN CHIGRAY ◀︎⛔▶︎

Posted: 06 Jun 2023, 23:03
by Digital Weyane
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: ◀︎⛔▶︎ REGIME CHANGE IN CHIGRAY ◀︎⛔▶︎

Posted: 07 Jun 2023, 01:29
by Fiyameta