There is a miracle coming from Arsi, the case of Anole can now reliably be settled from those who were there
Posted: 05 Jun 2023, 16:45
ማን ይናገር የነበረ፣ ማን ያርዳ የቀበራ እንደምባለዉም አሁን የኣኖሌን ትርክት ወይም ክስተት የምመሰክሩ፣ በወቅቱም በህይወት የነበሩ ብቻ ሳይሆኑ ለአቅመ አዳም የደረሱ ና እራሳቸዉም ተዋናይ ና በቦታዉም የነበሩ ትልቅ አዛዉንት እግዚያብሔር አበርክቶልናል።
ትርክት ና ክስተት ኣጣርቶ ማስቀመጥ ይቻላል።
ይህ ድንቅ ታርክ በአለም ደረጀ የመጀመርያዉ መሆን አለበት።
ትርክት ና ክስተት ኣጣርቶ ማስቀመጥ ይቻላል።
ይህ ድንቅ ታርክ በአለም ደረጀ የመጀመርያዉ መሆን አለበት።