I like Abiy's indoctrination ! ለምትንቁ፥ የተናቀ፥ መሳርያ፥ መንታ፥ መንታ፥ያስወልዳል! እንዳይሆንባችሁ!
Posted: 05 Jun 2023, 14:04
ወይ አቶ አክሱማዊ! አንድ ሰው ምንም ነገር ለማየት፣ በየትኛውም አቅጣጫ ለማየት አንድ ቦታ ላይ መቆም አለበት !!! ይህ የፊሲክስ ሕግ ነው፤ አንተም እንዲሁ አንድ ቦታ እንድትቆም ይሁን፤ አለዚያ ምንም ነገር ማየት ስለማትችል !!