Page 1 of 1

ዘመነ ካሴ ማነው? አስክንድር ነጋስ?

Posted: 05 Jun 2023, 12:12
by Abaymado
ዘመነ ማን እንደሆነ እስካሁን የማቀው ነገር የለም: የሚያቅ ካለ ያስረዳኝ::
እስክንድርስ ማነው? እስክንድር ህይወቱን ሙሉ ከመጣው መንግስት ጋር ሁሉ ሲናቆር ያሳለፈ ጀግና ነው:: አስክንድር ሊረሳ የማይችል የአገሪቱ ቁርጥ ቀን ልጅ ነው::

ለዘመነ የተደረገው ሽርጉድ ምንድነው ምክንያቱ?

እስክንድርን ሁሉም ሕዝብ በተገኘው ነገር ሁሉ መጠበቅ ግዴታው ነው:: የተግባር ሰው ነው::