የጉራጌ ማንቂያ ደወል!
Posted: 05 Jun 2023, 01:22
ሰላም፣
Horus wrote: ↑06 Jun 2023, 01:11ሰላም፣
ይህ አሁን በሰፌው እየተከሰተ ያለው ለዘመናት ስጠብቀው የነበረ ነገር ነው ። የሰው ልጅ በከፍተኛ ፍጥነት የሚነቃውና የሚማረ በቀውስና አደጋ ወቅት ነው ። ይህ ቀውስ ብዙ የማይጠበቅ ትሩፋት ይዞ ይመጣል ። የተኙ ሕዝቦች ይነቃሉ፣ የማያውቁ ይማራሉ፣ የተበተኑ ይደራጃሉ፣ የተደራጁ በመታገል፣ በመሰዋት ራሳቸውን ነጻ ማውጣትና ህልውናቸውን ያስከብራሉ ። በቃ ሌላው ነገር ሁሉ ጉንጭ አልፋ ነው። ታሪክ ደጋግሞ የሚነግረን ይህ ነው ። እኔ በሚካሄድው ሁሉ ደስተኛ ነኝ ማለትም ሕዝብ ለነጻነቱ መሞት ሲጀምር ለውጥ መወለድ ይጀምራል !! አቢይ ሊያስፈራራን 13 ሚሊዮን አባላት አሉኝ አለ ብልጽግና ውስጥ! 13 ሚሊዮን ሌባ አድር ባይ ማለት ነው !!! 1000 ለመሞት የተዘጋጀ ጀግና ይበትናቸዋል !!!
ጥጋብ ይባላል! ስልጣን ያባልጋል፣ ፍጹም ስልጣን ፈጽሞ ያባልጋል! ይላል ፈረንጅ! ይህ ሁሉ በደምብ መተንፈስ ያለበት የጥጋብ ተረኛ ፊኛ ነው !Selam/ wrote: ↑06 Jun 2023, 06:29መቶ ሚሊዮንም አባል ይኑረው ፣እኔ ምን አገባኝ?
ግን ይኸ ሁሉ ጥላቻ እና ትዕቢት ከየት የመጣ ነው? የማንም ሀሬ ከመሬት እየተነሳ ‘አማራ ምናባክ ትሆናለህ፣ ትግሬ ምን ታመጣለህ፣ ጉራጌ ፀጥ ለጥ ብለህ ተገዛ፣ መስጂድ መጤ ነው፣ ቤተ ክርስቲያን ባዕድ ነው‘ የሚለው ምን አይነት ሀሺሽ እያጨሱ ነው ወይንም በየትኛው ክፉ መንፈስ እየተጋለቡ ነው?
Horus wrote: ↑06 Jun 2023, 01:11ሰላም፣
ይህ አሁን በሰፌው እየተከሰተ ያለው ለዘመናት ስጠብቀው የነበረ ነገር ነው ። የሰው ልጅ በከፍተኛ ፍጥነት የሚነቃውና የሚማረ በቀውስና አደጋ ወቅት ነው ። ይህ ቀውስ ብዙ የማይጠበቅ ትሩፋት ይዞ ይመጣል ። የተኙ ሕዝቦች ይነቃሉ፣ የማያውቁ ይማራሉ፣ የተበተኑ ይደራጃሉ፣ የተደራጁ በመታገል፣ በመሰዋት ራሳቸውን ነጻ ማውጣትና ህልውናቸውን ያስከብራሉ ። በቃ ሌላው ነገር ሁሉ ጉንጭ አልፋ ነው። ታሪክ ደጋግሞ የሚነግረን ይህ ነው ። እኔ በሚካሄድው ሁሉ ደስተኛ ነኝ ማለትም ሕዝብ ለነጻነቱ መሞት ሲጀምር ለውጥ መወለድ ይጀምራል !! አቢይ ሊያስፈራራን 13 ሚሊዮን አባላት አሉኝ አለ ብልጽግና ውስጥ! 13 ሚሊዮን ሌባ አድር ባይ ማለት ነው !!! 1000 ለመሞት የተዘጋጀ ጀግና ይበትናቸዋል !!!
Horus wrote: ↑06 Jun 2023, 13:42ጥጋብ ይባላል! ስልጣን ያባልጋል፣ ፍጹም ስልጣን ፈጽሞ ያባልጋል! ይላል ፈረንጅ! ይህ ሁሉ በደምብ መተንፈስ ያለበት የጥጋብ ተረኛ ፊኛ ነው !Selam/ wrote: ↑06 Jun 2023, 06:29መቶ ሚሊዮንም አባል ይኑረው ፣እኔ ምን አገባኝ?