Page 1 of 1

ጠቅላይ ደምመጣጩ የሚያውቅ እየመሰለው ላሰልጥናችሁ ይላል:: ድንቁርናው ይወጣል ከዚያስ ደም ጠጥቶ ይበርድለታል!

Posted: 04 Jun 2023, 23:39
by Jirta
አለማወቅ እውቀት ሲሆን አሰልጣኝ ትሆናለህ:: ሁሉን ላስተምር ትላለህ:: የሚሰራውን ጥንቅቅ አድርገው የሚያውቁት ቁጭ ብለው ይታዘበት ነበር::
ሟችም ከመሞቱ በፊት ይዘላብድ ነበር::