Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
almaze
- Member+
- Posts: 8835
- Joined: 15 Dec 2013, 03:38
Post
by almaze » 03 Jun 2023, 21:01
Please wait, video is loading...

-
almaze
- Member+
- Posts: 8835
- Joined: 15 Dec 2013, 03:38
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15425
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 03 Jun 2023, 22:55
መነኩሴ ፤ቀሳውስት፤ ባህታዊ መናኒ እና የቆሎ ተማሪዎችን ጨፍጭፎ ወንጀሉን ለመደባበቅ ፋኖ ደመሰስኩ የሚል እራሱን ይዋሽ ይሆናል እንጅ ማን ይቀበለዋል። ይህን ያህል ጊዜ የፈጀ ጦርንተ ይችን ታህል ምርኮኛ ነው የያዘው?! እውነቱን ቀድሞ VOA አጋልጦታል። ያን ለማስተባበል ከሆነ ዋጋ ያለውም። ከዚህ በፊት እስር ቤት የነበሩ ፋኖዎችን ምርኮኛ አስመስለው ወስደው ቪድዮ በመቅረጽ ድራማ ነው የተሰራው። የተማረከ ፋኖ አንዳች የለም። የድል ጥማት የያዘው አበይ አህመድ እና ሳንቲም ለቃሚው ዩቲዩበር ፈጥረው ያወራሉ። ተወደደም ተጠላም የአማራ ህዝብ ትግል ከፍተኛ ምዕራፍ ላይ ነው።