Page 1 of 1

አንድ ቤት ጫት እየቃሙ በምርቃና እስክንድር ነጋ ያለበትን በቦታና በሰዓት ለክተው እየፖሰቱ ነው። መሳይም ኢያራገበው ነው :) - እንደዚህ ዓይነት ትግል ነው ይገጠመን ነበር ያለው መንጌ

Posted: 03 Jun 2023, 19:49
by sarcasm
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/permalink.php? ... 5878653917

Re: አንድ ቤት ጫት እየቃሙ በምርቃና እስክንድር ነጋ ያለበትን በቦታና በሰዓት ለክተው እየፖሰቱ ነው። መሳይም ኢያራገበው ነው :) - እንደዚህ ዓይነት ትግል ነው ይገጠመን ነበር ያለው መን

Posted: 03 Jun 2023, 20:11
by Horus
አይ ሳርካስም!
የትግል ስልት የምታቅ መስሎኝ! አሁን በውነት መሳይ መኮንን እስምክድ ያለበትን ቦታ እንዲ ብሎ ለአቢይ የሚነግር ሰው ይመስልሃል ። ሰውን አለማወቅ አሉ? በአቢይና በወታደሮቹ ላይ እየተጫወተባቸው ነው ።

ታላቁ የቻይና መሪ በምስራቅ ጮሀክ በምራብ ምታ ይላል ። እስክንድር ደምበጫ እንዳልሆነ የሰላዩ መጋለጥ ይነግረናል ። እስክንድር ሳይያዝ ሰልዩ መሸሹና ካገር መውጣቱ የሚነግረን ያማራ ንቅናቄ እራሱ ያቢይን የስለላ መረብ እንደ ጠለፈ ነው ።

ሳርካስም ጂል መሆን አለብህ! እየሸሸ ያለውኮ በስክንድር ላይ የሰለለው ሆዳም አማራ ነው ። አሁን እሳቱ ዲያስፖራ የገባበት ገብቶ ያወጣዋል! አማራ የሌለበት አገር የለም ።

እንደ እኔ ግምት እስክንድር ባማራ ክልል ውስጥ የለም!