Page 1 of 1

የደም ነጋዴዎች

Posted: 03 Jun 2023, 16:21
by DefendTheTruth
የደም ነጋዴዎች

ምንድ ነዉ ባህሪያቸዉ? ደም ማፍሰስ ና እሱን ተጠቅሞ ፍለጎታቸዉን ለማሳካት መጠር፣
ፍላጎታቸዉስ ምንድነዉ፣ በሆነ መንገድ ሁሉ የስልጣን በትሩን መቆጣጠር፣ ስርዐት-አልበኝነትን ማንገስ፣ የራሳቸዉን የስልጣን ጥማት ማርከስ (ማሟላት)። ሕጉን ጠብቆ በህጋዊ መንገድ ስልጠነ በትሩን መቆጣጠር የተሳናቸዉ፣ ህግን መጣስ፣ ከህገ-መንገስቱ ጀምሮ ሁሉን ነገር ቀዶ መጣል።

በጥላቻ ስር ተሽሎክልኮ ስልጠነ በትሩን ለመንቋጠጥ መጣር። ሀይማኖትን፣ ዘርን መሰረት ያደርገ ሁከት በየቦታዉ ና በየጊዜዉ ማንሰራፈፍ።

እንቅጩ ይነገራቸዉ ይገባል፣ አሁን የለዉ መንግስት ከፋም ደግም ሆነ በሕዝቡ ነዉ ወደ በትረ ስልጣኑ የመጠዉ፣ የሕዝብ-እንደራሴ መንግስት ነዉ፣ እስከ እነ ጉድለቶቹ። የተሰጠዉን ሀላፊነት አጠናቅቆ በሕጋዊ መንገድ ስልጣኑን እንድ ለቅ ከልተደረገ፣ በብጥብጥ ና ሁከት ከስልጣን አዉርዶ ስልጣኑን ለመንቆራጠጥ መሞከር ኢትዮጵያን ወደ የባሰ ዝቅጠት መዉሰድ ነዉና ሁሉም አገር ወዳድ ዜጋ ከደም ነጋዴዎች አገሩን መጠበቅ አለበት።

Re: የደም ነጋዴዎች

Posted: 03 Jun 2023, 16:49
by DefendTheTruth
ኢትዮጵያ ዉስጥ ሁለት ትግሎች ናቸዉ እየተካሄዱ ያሉት ተባለ፡

አንድ፡ ወደ እድል ና አቅም ብሎም ብልፅግና፣ ዋጋ እያስከፈለ።
ሁለት፡ ወደ ችግር ና ስጋት (መከራ) ብሎም ጉስቅልና፣ በደም ነጋዶዎች እየተመራ።

ምርጫዉ የአንተ ነዉ፣ የተከበርከዉ ዜጋ!

Re: የደም ነጋዴዎች

Posted: 03 Jun 2023, 17:02
by DefendTheTruth