Page 1 of 1

የኢትዮጵያ ገዳሞች በችግር ሲገኙ የኣያቶቻችን የተዋህዶ ቅርሶች በሱዳን ቤተ-መዘክር በኣደጋ ላይ ይገኛሉ

Posted: 03 Jun 2023, 15:32
by Abe Abraham

በካርቱም መዲና በሚገኘው የሱዳን ሃገራዊ ቤተ-መዘክር የፈጥኖ ደራሽ/ ኣል-ዳዕም ኣል-ሰሪዕ ሰዎች ስለ ገቡ ስፍራው ወደ የውግያ ቀጠና ከተቀየረ የቅርሶች - የኛም ጨምሮ/ከምድረ-ኑብያ የመነጨች የተዋህዶ ታሪክ የያዘች የግእዝ ጽሑፍ ያላት ቤተ-ክርስትያን - ውድምት ሊደርስ ይችላል ።


قوات الدعم السريع تسيطر على المتحف القومي في الخرطوم
Rapid Support Forces control the National Museum in Khartoum





-