Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15422
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ድል የጠማው እና የተራበው የአብይ አህመድ ኦሮሙማ 6 ፋኖዎች ይዞ በወሬ ምድርን ቃጤ አደረጋት። ስንት ሞርታር፤ ዙ-23 ድሮና እና ስንት ጭነት መኪና ወታደር አዝምቶ ሆስፒታል ተረፍርፎ ሌ

Post by Abere » 02 Jun 2023, 21:56

ድል የጠማው እና የተራበው የአብይ አህመድ ኦሮሙማ 6 ፋኖዎች ይዞ በወሬ ምድርን ቃጤ አደረጋት። ስንት ሞርታር፤ ዙ-23 ድሮና እና ስንት ጭነት መኪና ወታደር አዝምቶ ሆስፒታል ተረፍርፎ ሌላው አፈር ለብሶ የአብይ አህመድ ወታደሮች ዕልቂት እንደ ብሩ ረክሶ ሜዳ ወድቋል። ተቆርጠው የቀሩ በ 6 ፋኖዎች ላይ እንደ ጉድ ውታፍ ይነቀልባቸዋል - ከሁለት ሳምንት በላይ ተዋግቶ ተሸንፎ ሲባረር ምን ይዠ ልመለስ ነው፣፣ :lol: :lol: