Page 1 of 1

ኢስላሚያ ወረምኡማ ምን እያለ ነው?

Posted: 01 Jun 2023, 20:16
by Horus

ፉሪ ተፍኪ የወርጂ አገር ነው። ወርጂ አሳዛኙ! በፊት ወረሞ ማንነቱን ቀማውና ሙስሊም ወረሞ ሆነ! አሁን ደሞ ሺመልስ መስጂዱን አፍርሶ ዲኑን አረከሰበት! የወርጂ ግፉአን ነገር :x :x :x


Re: ኢስላሚያ ወረምኡማ ምን እያለ ነው?

Posted: 01 Jun 2023, 20:26
by Union
ወረምኡማ እማ ጊራ ተጋብቶ፣ በጊራ አውለኝ ፋጣሪ እያለ ነው :lol:

Re: ኢስላሚያ ወረምኡማ ምን እያለ ነው?

Posted: 01 Jun 2023, 21:01
by Abere
ሆረስ፤

ወሀሃብያው ሼህ ምን እንድሚል አልገባአለኝ እኮ። እንደ አህያ እርሻ ፈሩ ዝብርቅርቅ ያለ ነገር። የሆነ መጽሀፍ ከህጻን ልጅ ፊት ወድቆ ሙጭርጭር ችክችክ እንደሚያደርገው አይነት። ደግሞ መስጊዶቹ ለልማት ስራ ፈርሰዋል!? :lol: