Page 1 of 1

የፋኖ አለቃ ገቢ ተደርጓል እያሉ ነው የኦነግ ሰዋች

Posted: 01 Jun 2023, 17:26
by almaze
Guys, To what extent is this true? Is ኦነግ utilizing this tactic with the intention of demoralizing Fano's supporters?

Re: የፋኖ አለቃ ገቢ ተደርጓል እያሉ ነው የኦነግ ሰዋች

Posted: 01 Jun 2023, 17:32
by sarcasm

Re: የፋኖ አለቃ ገቢ ተደርጓል እያሉ ነው የኦነግ ሰዋች

Posted: 01 Jun 2023, 17:56
by Abere

ይህ ግለሰብ እርሱ እራሱ ፋኖ ነው እንጅ የፋኖ መሪ አየደለም። ሰላማዊ ዜጋ እና አርቲስት የኢትዮጵያዊነት እና የፋኖ ዐርበኝነት ለትውልድ ለማስተማር የግሉን ጥረት የሚያደርግ ነው። እንደ ሰማሁት በሰላም በሚኖርበት አዲስ አበባ እና በአደባባይ በሚንጎራደድበት ሰሜን ሆቴል የኦሮሙማ አፋኝ ቡድኖች ለጥያቄ እንፈልግሃለን ብለው ነው የያዙት። የፋኖ መሪ አይደለም - ድል የተጠማው ኦሮሙማ ህዝብ እየያዘ ያጉራል - እንደ ሄሮድስ። አሁን የአብይ አህመድ ጭንቀት ሳልሣዊ ቴዎድሮስ የሚባል የሰላም ንጉስ ይመጣብኛል ብሎ እየተጨነቀ ነው ይባላል። ማን ይሆን ግን ያ እጩ የሰላም ንጉሥ? በሁሉ ህዝብ ዜጋ ቅቡልነት ያለው - ልበ-ንጹህ፤ ርኅሩኅ?
ክረምት አልፎ በጋ መስከረም ሲጠባ፤
አሮጌው አመት አልፎ - አዲሱ ሲገባ፤
ስንቱን ባር ባር አለው ~ ስንቱ ሆዱ ባባ⁉

ኦሮሙማዎች ዘንድ ትርምስ ነው፤ ቁሞ አልቃሽ ወያኔዎችም ኡኡ ጆባይደን ሁኖ ቀረ። ውሃ በላው ፕሪቶሪያ :lol: :lol:

Re: የፋኖ አለቃ ገቢ ተደርጓል እያሉ ነው የኦነግ ሰዋች

Posted: 01 Jun 2023, 18:22
by almaze
Abere wrote:
01 Jun 2023, 17:56

Posted: 01 Jun 2023, 18:31
by Abere

I mistook the artist guy who regularly dress all day 365 days Ethiopian traditional dress with an Afro Hair. አርቲስት ተሾመ ባላገሩ በፋኖነት ታፈነ፣
https://www.youtube.com/watch?v=fT5ZFy5tyNw
almaze wrote:
01 Jun 2023, 18:22
Abere wrote:
01 Jun 2023, 17:56

ይህ ግለሰብ እርሱ እራሱ ፋኖ ነው እንጅ የፋኖ መሪ አየደለም። ሰላማዊ ዜጋ እና አርቲስት የኢትዮጵያዊነት እና የፋኖ ዐርበኝነት ለትውልድ ለማስተማር የግሉን ጥረት የሚያደርግ ነው። እንደ ሰማሁት በሰላም በሚኖርበት አዲስ አበባ እና በአደባባይ በሚንጎራደድበት ሰሜን ሆቴል የኦሮሙማ አፋኝ ቡድኖች ለጥያቄ እንፈልግሃለን ብለው ነው የያዙት። የፋኖ መሪ አይደለም - ድል የተጠማው ኦሮሙማ ህዝብ እየያዘ ያጉራል - እንደ ሄሮድስ። አሁን የአብይ አህመድ ጭንቀት ሳልሣዊ ቴዎድሮስ የሚባል የሰላም ንጉስ ይመጣብኛል ብሎ እየተጨነቀ ነው ይባላል። ማን ይሆን ግን ያ እጩ የሰላም ንጉሥ? በሁሉ ህዝብ ዜጋ ቅቡልነት ያለው - ልበ-ንጹህ፤ ርኅሩኅ?
ክረምት አልፎ በጋ መስከረም ሲጠባ፤
አሮጌው አመት አልፎ - አዲሱ ሲገባ፤
ስንቱን ባር ባር አለው ~ ስንቱ ሆዱ ባባ⁉

ኦሮሙማዎች ዘንድ ትርምስ ነው፤ ቁሞ አልቃሽ ወያኔዎችም ኡኡ ጆባይደን ሁኖ ቀረ። ውሃ በላው ፕሪቶሪያ :lol: :lol:

Re: የፋኖ አለቃ ገቢ ተደርጓል እያሉ ነው የኦነግ ሰዋች

Posted: 01 Jun 2023, 19:55
by TGAA
Abiy's misadventure in the Amhara region is going to end up in a complete fiasco. To take a guy who is strolling freely in Addis as a prisoner of war shows their desperation. As the war continues to drag on, and the Oromuma beasts continue to attack civilians, and attack monasteries, the only thing that is going to happen is a transfer of weapons into the hands of Amharas, not disarmament.

Re: የፋኖ አለቃ ገቢ ተደርጓል እያሉ ነው የኦነግ ሰዋች

Posted: 01 Jun 2023, 20:14
by almaze
ልብ የሚነካ ቪዲዮ