አቶ ክርስቲያን ፋኖን ተክተው የተቀመጡበትን መንግስት ''ፋሽስት'' ብለው ከሰሱ!!
Posted: 01 Jun 2023, 15:25
''ፋሽስት'' ደሞ በተገኝበት ተገዳይ መሆኑ የሩቅ የቅርብ ታሪካችን ነው!! መንግስትን ፈሽስት ሲለው ፣ ውስጥ ወይራነትን ያለፈ፣ ግልጽ የሆነ፣ ፋኖዎዊ የጦር አዋጅ ነው!!
በመንግስቱም ሆነ በመለስ ጦርነት አውጆ እንኳን በስልጣን ሊንፈላሰስ ቀርቶ፣ አንድ ትንፋሽ ሳይተነፍስ ከምድረ ገጽ ይጠፋ ነበር!!
እድሜ ለመደመር፣ ቅርናታም አማራዎችን ብቻ አጠራቅሞ፣ ፓለቲካውን የጦር አውድማ፣ ኢኮኖሚውን የጦረኝነት እስረኛ ከማረጉ አልፎ የድርጅቱን አባላትና፣ መለዮ ለባሹን የእሳት እራት እያደረገ ነው!!