Page 1 of 1
እነደረጀ ከበደ በለሆሳስ የጀመሩት ሃይማኖት በነአብይ አህመድ ላይ አድሮ ጥርስና ቀንድ አበቀለ!
Posted: 01 Jun 2023, 08:16
by Selam/
ስማ - ዛሬ እስልምናንና ኦርቶዶክስን በሃይል አስገድደን እናጠፋቸዋለን እያሉህ ነው።
Re: እነደረጀ ከበደ በለሆሳስ የጀመሩት ሃይማኖት በነአብይ አህመድ ላይ አድሮ ጥርስና ቀንድ አበቀለ!
Posted: 01 Jun 2023, 17:51
by Naga Tuma
Selam/ wrote: ↑01 Jun 2023, 08:16
ስማ - ዛሬ እስልምናንና ኦርቶዶክስን በሃይል አስገድደን እናጠፋቸዋለን እያሉህ ነው።
የዐመታት የህዳሴ ጥሪ ለሆሳስ እንዳልነበረ ኣሁን ገባህ?
Re: እነደረጀ ከበደ በለሆሳስ የጀመሩት ሃይማኖት በነአብይ አህመድ ላይ አድሮ ጥርስና ቀንድ አበቀለ!
Posted: 01 Jun 2023, 18:52
by Selam/
የሰይጣን ስራ ገብቶኝ አያውቅም፣ እንዲገባኝም አልፈልግም።
Naga Tuma wrote: ↑01 Jun 2023, 17:51
Selam/ wrote: ↑01 Jun 2023, 08:16
ስማ - ዛሬ እስልምናንና ኦርቶዶክስን በሃይል አስገድደን እናጠፋቸዋለን እያሉህ ነው።
የዐመታት የህዳሴ ጥሪ ለሆሳስ እንዳልነበረ ኣሁን ገባህ?