Page 1 of 1

በሲሚንቶ መወደድ እና እጥረት አገሪቱ ውስጥ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ የኮንስትራክሽን ስራ ቆሟል ማለት ይቻላል፡፡ የገበያ ዋጋው..

Posted: 01 Jun 2023, 01:56
by Abaymado
ከሁለት አመት በፊት ከ400 ብር እንገዛው የነበረ ሲሚንቶ አሁን ከ2000 ብር ፈቀቅ አልልም ብሏል፡፡ በፊት አገሪቱ ከዚም ከዚያም በግንባታ ስራዎች ትታይ ነበር አሁን ግን ግ ንባታ የሚባል ሊኖር ይቅርና የተጀመሩ ስራዎች ራሳቸው ቆመዋል፡፡

Re: በሲሚንቶ መወደድ እና እጥረት አገሪቱ ውስጥ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ የኮንስትራክሽን ስራ ቆሟል ማለት ይቻላል፡፡ የገበያ ዋጋው..

Posted: 01 Jun 2023, 04:47
by Abaymado
የገበያው ዋጋ ምንም የሚነገር ነገር አይደለም፡፡ ይህ ቪድዮ ባለፈው መንግስት ያወጣው አሃዝ ቢሆንም ፡ አሁን ጭራሹኑ ብሶበታል እንጂ ለውጥ የለም፡፡ በታሪኩ ይህ የዋጋ መናር ታይቶ አያቅም፡፡ መንግስት ይህንን ኢያወቀ አማራ ክልል ላይ ጥቃት መሰንዘሩ ንዝህላልነቱን ነው የሚያሳየው፡፡ የአማራ ክልል ከገበያው ውጭ ከሆነ የባሰ የገበያ አለመረጋጋትን ይፈአትራል፡፡

ሲሚንቶ _2000 ብር
ጤፍ_85(በኪሎ )
ቲማቲም᎕60
ሽንኩርት፟ _60
ነጭ ሽንኩርት_220
የስንዴ ዱቄት_80


በተጨማሪ በጣም የዋጋ መናር ያሳዩት፡ የመሬት ምንጣፍ ከዚህ በፊት በካሬ ሜትር 300 ብር የነበረው አሁን 1300 ብር ገብቷል፡፡ ሌላው ግድግዳ ላይ የሚንጠለሉ መብራቶች ከመጠን በላይ ዋጋ ጭማሪ ያሳዩ ናቸው፡፡ በፊት 400 የነበረ አሁን 2000 ብር፡፡ እንዲሁም 5000 ብር የነበረ ዛሬ 13000 ብር ገብቷል፡፡ ምንድነው ነገሩ ሲባሉ፡ መንግስት እቃ እንዳናስገባ ስለከለከለን ነው የተወደደው የሚሉት፡፡

ባጠቃላይ ያልጨመረ እቃ የለም፡፡


Re: በሲሚንቶ መወደድ እና እጥረት አገሪቱ ውስጥ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ የኮንስትራክሽን ስራ ቆሟል ማለት ይቻላል፡፡ የገበያ ዋጋው..

Posted: 01 Jun 2023, 06:58
by Educator
Yes, it is called PROSPERITY in Mamo Killo's dictionary. Isn't that right, DefendTheTruth?
DefendTheTruth wrote:
29 May 2023, 06:45

Re: በሲሚንቶ መወደድ እና እጥረት አገሪቱ ውስጥ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ የኮንስትራክሽን ስራ ቆሟል ማለት ይቻላል፡፡ የገበያ ዋጋው..

Posted: 01 Jun 2023, 15:11
by Axumezana
Curse of destroying your own people in collaboration with a third country Eritrea!