<መከላካያ! አላህ ፈትፍቶ ካጎረሰህ እጄ ላይ ጣለህ፤ ልታስዳደኝ መጣህ ወተት ሳይሆን መርዝ በውሃ ጄባ አልኩህ > --- የወሎዋ ዐርበኛ እናት ከሃዲ መከላከያን በመርዝ እዛው በላ እዛው ቀረ
Posted: 31 May 2023, 21:50
< መከላካያ! አላህ ፈትፍቶ ካጎረሰህ እጄ ላይ ጣለህ፤ ልታስዳደኝ መጣህ ወተት ሳይሆን መርዝ በውሃ ጄባ አልኩህ > --- የወሎዋ ዐርበኛ እናት ከሃዲ መከላከያን በመርዝ እዛው በላ እዛው ቀረ ካደረጉት በኋላ።ምንግዜም ጸረ-አማራ እና ጸረ-ህዝብ የሆነው በየዘመኑ የአንድ ጎሳ እና የአንድ ግለሰብ መከላከያ እንደ ልማዱ የአማራን ህዝብ በማታለል ለመጨፍጨፍ ሰተት ብሎ ቢገባም ዕድል አልቀናውም። እየተጫነ ይገባል- ወደ ማዳበርያነት ይቀየራል። ትጥቅ አስፈታለሁ ይላል ትጥቅ ያስረክባል። አማራ ህዝብ የኢትዮጵያዊያን ኩራት ነው - በእውነት። ይህን ጊዜ አማራ ተታሎ የልዩ ሃይሉ እና ፋኖ ትጥቅ ፈትቶ በነበር ምን ሊሆን እንደሚችል አሁን መገመት ይቻላል። ጀግናው የአማራ ህዝብ ግን አፍንጫህን ላስ ኦሮሙማ እና ወያኔን ያህል አገር አጥፊ፤ሌባ፤ጨፍጫፊ እና ባንዳ ተላላኪ እያለ የሚፈታ ትጥቅ የለም በማለቱ በርካታ ኦነጎችን እየረፈረፋቸው ነው። ጥላቱን ጠዋት ገድሎ ማታ መሞት ትልቅ እርካታ ነው። ዛሬ አብይ አህመድ የኦሮሞ ሰራዊት እያለ የሚጠራው እንደ ድንች በየጢሻው እየተፈነገለ ነው፤ የቀረውም ይዞት የሄድውን መሳርያ እያስረከበ እስከ እነ ጀኔራሉ እየተማረከ ነው። እናቶች ሳይቀሩ ገድለው ያ የሚወራለትን ጥቁር መሳርያ እየታጠቁት ነው። አሁን አማራ ከኦነግ ወይም ከወያኔ በመሳርያ የሚያንስበት ሁኔታ እየጠበበ ነው። አማራ ነቅቷል። ድል የአማራ ህዝብ ነው። የአማራ ህዝባዊ ግንባር ወደ ትግል ከገባ በኋላ ነጻ በወጡት የአማራ ወረዳዎ ቀበሌዎች ለመጀመርያ ጊዜ ህዝባዊ አስተዳደር መዋቅር እየዘረጋነው። ነጻ የወጣችሁ አካባቢዎች እንኳን ደስ ያላችሁ ከ32 አመታት በኋላ ከ ብአዴን ተላቀቃችሁ።