Page 1 of 1

OMG

Posted: 31 May 2023, 15:20
by Educator
ብልጽግና ፓርቲ የገዛት መኪና፣

መንገዱ ጠፍቷታል ስታለች ጎዳና።

ከፌርማታው ሳትደርስ ካሰበችው ህልሟ፣

በሾፌሩ ስካር ተደፋች በአፍጢሟ።
Please wait, video is loading...