Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13728
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Who is destroying houses and mosques in Shegar? Jimmans or Shawans?

Post by Noble Amhara » 30 May 2023, 02:42

Originally I thought it was Jimmans but Jimman Oromos are 95% Muslims so the Shawans are 90% Christians more likely behind the Shegar Mosque and house destructions. Shimiles is of the Ambo branch so maybe Ambo is behind the destruction of addis ababa zuria

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13728
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: Who is destroying houses and mosques in Shegar? Jimmans or Shawans?

Post by Noble Amhara » 30 May 2023, 02:56

Amharaphobic Silte got betrayed :lol:


Horus
Senior Member+
Posts: 42769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Who is destroying houses and mosques in Shegar? Jimmans or Shawans?

Post by Horus » 30 May 2023, 03:07

ሌላ ቦታ ይህን ብዬ ነበር።

አቶ አቢይ አህመድ እና ሺመልስ የነደፉት እቅድ ብልሹና የማይሰራ፣ ከኢትዮጵያ ታሪክና ሪያሊቲ ጋር እማይሄድ ምናብ እስከ ሆነ ድረስ የታዬ ሞቲቭና ትችት ፋይዳ ቢስ ነው ።

ኦሮሞ መከፋፈል ባለበት ማህበራዊ፣ ሃይማኖታዊ፣ ፖለቲካዊና እና ርዕዮታዊ ስብራቶች መሰረት እየታከፋፈለ ነው ።

አለም ሳይንስ አለው! ግለሰብ ወይ ቡድኖች ተነስተው በባዶ ምናባቸው የሚነዱት ነገር አይደለም ።

ወረሞ አንድ የጎሳ ማንነት የለውም፣ አንድ የካልቸር ማንነት የለውም፣ አንድ የሃይማኖት ወይም የእምነት ማንነት የለውም፣ አንድ የፖለቲካ ማንነት የለውም ፣ አንድ የአይዲዮሎጂ ማንነት የለውም ። ዛሬ ላይ ኦሮሞ አይደለም የነዚህ የኢኮኖሚ ኮሚኒቲ እንኳን አይደለም ።

እራሱ ይህ ነው የሚባል ቅርጸ ህልውና ሳይኖረው አይደለም ኢትዮጵያን እራሱን ሊያደራጅ አይችልም ። ይህ ዝብርቅና ውጥንቅጥ ነው እልቁ መሳፍርት የወረሞ ፖሊቲከኞች ይህና ያንን የሚዘባርቁት!

ኢትዮጵያዊ ማድረግ ያለበት እራሱን አደራጅቶ እነዚህ ዝብርቆችን ማስወገድና ወደ ቤታቸው ተመልሰው ማን እንደ ሆኑ እራሳቸውን ዲፋይን ማድረጊያ የጥሞና ግዜ መስጠት ነው!

Post Reply