Page 1 of 1

የአዲስ አባባ ሼሼ ገዳሜ

Posted: 29 May 2023, 20:36
by TGAA
100000 አዲስ አባባ ነዋሪ ተፈናቅሎ የቤቱን ቆርቆሮ ተሸክሞ በየመንገዱ የተማል _ ማታ በድራማ ሲያሽካካ ያድራል
3000 በወለጋ ታርዶ ያርዳል አዲስ አበባው ሰው መሆን ይሻላል ብሎ ድራማ ይሰራል ፤
የኦሮሙማ አረመኔዎች ይሄንን ሽፋን በጣም ይፈልጉታል ፤ እንደድሮ ባህል የሩቅ ዘመድ ሲሞት እንኳን ለሳምንት ያህል ዘፈን ሰው አይሰማም፤ አዲስ አባቤ እንደግዜው ሁን ፤
ቤተክርሲትያን በመድፍ በ"ፊልድ ማርሻል " ትእዛዝ ይደበደባል _ አዲስ ሲሲቅ ያድራል
መስኪድ ተደርምሶ ያድራል አዲስ አበቤው ማታ ተሰብስቦ ይስቃል
ቤት ዳርዳር ተቀጣጥሎ በመሀል እስክስታ፤ ምን ይሉታል ፤ይልቅ ለማይቀረው ተዘጋጅ ፤