Page 1 of 1

ይድረስ ለአቶ ታዬ ደንድአ:- ስም ያላካተተው "የታፈነዉ ጠጣር እዉነት ..." ምን ጥቅም አለው?

Posted: 29 May 2023, 16:28
by Revelations
ስም ያልውጣለት ሌባ የት ምድር ይኖራል? አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ!

Please wait, video is loading...

Re: ይድረስ ለአቶ ታዬ ደንድአ:- ስም ያላካተተው "የታፈነዉ ጠጣር እዉነት ..." ምን ጥቅም አለው?

Posted: 29 May 2023, 16:53
by Revelations
የኦሮሞ ሕዝብ በስማችን አትነግዱ የሚል ድምጽ መቼ ነው የሚያሰማው? ለሌሎች እንኳ ባይሆን የራሱን ስም ለመጠበቅ! የሕወሃትና የትግራይ ሕዝብ ሁኔታ አይነት ሙዚቃ ተደገመብን ልበል?!

Re: ይድረስ ለአቶ ታዬ ደንድአ:- ስም ያላካተተው "የታፈነዉ ጠጣር እዉነት ..." ምን ጥቅም አለው?

Posted: 29 May 2023, 17:00
by Right
Wo! unless there is something in the background that protects Mr Taye, it is a suicide attempt.

the message is clearly pointed at con artist Abiye Ahmed Ali. Is it sincere or a ploy? Abiye Ahmed Ali is capable of tricks of this magnitude.

Re: ይድረስ ለአቶ ታዬ ደንድአ:- ስም ያላካተተው "የታፈነዉ ጠጣር እዉነት ..." ምን ጥቅም አለው?

Posted: 29 May 2023, 17:06
by Horus
በትክክል!

ትላንት የአቶ ታዬን ሃሳብ በጥያቄ ምልክት ነበር ያስቀምጥኩት! ዛሬ መልሱን ሰጠኝ። ወያኔ ኢትዮጵያን ለ27 አመት ሲያፈር አንድ ቀን ወጥቶ የራሱን ልጆች እረፉ ብሎ የማያውቀው ትግሬ በመደጋገም የትግሬ ሕብና ትህነግ ደብላቹ አትውቀሱ ይሉን ነበር ። ፈረንጆች ባድ ኮፕ ጉድ ኮፕ ይሉታል ።

የት አለ በሰፊው የወረሞ ምድር አቢይና ሺመልስ ኢትዮጵያን እያፈረሱ፣ የወረሞን ሕዝብ ስም እያጎደፉ ስለሆነ ባስቸኳይ ከስልጣን ይውረዱ ብለው የሚታገሉት ። አይደለም አቢይና ሺምለስ የታለ ሸኔ ይህን ሁሉ ሲፈጽም የኦሮሞ ሕዝብ መርራን ጨምሮ ሰልፍ እየወጡ ይህ ሁሉ ግፍ በወረሞ ስም አይካሄድ እያሉ ሚቃወሙት !

ስለዚህ ባስቸኳ ለታዬ ደንዳ ትክክለኛ ምላሽ መስጠት ያስፈልጋል ። የምር ኢትዮጵያዊ ቅዋሜ ካለው የሱ ዋና ስራ የራሱን ሕዝብ ለጸረ አቢይ ቅዋሜ መጥራት ነው ያለበት ። እራሱም ስራ መልቀቅ አለበት ። ያቢይ ሚኒስቴር ሆኖ ይህን ሸወዳ ባይሞክር ይሻለዋል! ቁማር የመትለዋ ቃል አልገባችኝም? ምንድን ነው ቁማሩ?

Re: ይድረስ ለአቶ ታዬ ደንድአ:- ስም ያላካተተው "የታፈነዉ ጠጣር እዉነት ..." ምን ጥቅም አለው?

Posted: 29 May 2023, 17:40
by DefendTheTruth
Horus wrote:
29 May 2023, 17:06

Taye is telling you that you are part of the problem, not part of the solution. Slow down, with lady Gossiping.

Can't you read something, or what?
እጅግ አደገኛ የኦሮሞ ጥላቻ ተደጋግሞ ሲሰራጭ ይሰማል:

Re: ይድረስ ለአቶ ታዬ ደንድአ:- ስም ያላካተተው "የታፈነዉ ጠጣር እዉነት ..." ምን ጥቅም አለው?

Posted: 29 May 2023, 20:19
by Revelations
DefendTheTruth wrote:
29 May 2023, 17:40
Horus wrote:
29 May 2023, 17:06
በትክክል!

ትላንት የአቶ ታዬን ሃሳብ በጥያቄ ምልክት ነበር ያስቀምጥኩት! ዛሬ መልሱን ሰጠኝ። ወያኔ ኢትዮጵያን ለ27 አመት ሲያፈር አንድ ቀን ወጥቶ የራሱን ልጆች እረፉ ብሎ የማያውቀው ትግሬ በመደጋገም የትግሬ ሕብና ትህነግ ደብላቹ አትውቀሱ ይሉን ነበር ። ፈረንጆች ባድ ኮፕ ጉድ ኮፕ ይሉታል ።

የት አለ በሰፊው የወረሞ ምድር አቢይና ሺመልስ ኢትዮጵያን እያፈረሱ፣ የወረሞን ሕዝብ ስም እያጎደፉ ስለሆነ ባስቸኳይ ከስልጣን ይውረዱ ብለው የሚታገሉት ። አይደለም አቢይና ሺምለስ የታለ ሸኔ ይህን ሁሉ ሲፈጽም የኦሮሞ ሕዝብ መርራን ጨምሮ ሰልፍ እየወጡ ይህ ሁሉ ግፍ በወረሞ ስም አይካሄድ እያሉ ሚቃወሙት !

ስለዚህ ባስቸኳ ለታዬ ደንዳ ትክክለኛ ምላሽ መስጠት ያስፈልጋል ። የምር ኢትዮጵያዊ ቅዋሜ ካለው የሱ ዋና ስራ የራሱን ሕዝብ ለጸረ አቢይ ቅዋሜ መጥራት ነው ያለበት ። እራሱም ስራ መልቀቅ አለበት ። ያቢይ ሚኒስቴር ሆኖ ይህን ሸወዳ ባይሞክር ይሻለዋል! ቁማር የመትለዋ ቃል አልገባችኝም? ምንድን ነው ቁማሩ?
Taye is telling you that you are part of the problem, not part of the solution. Slow down, with lady Gossiping.

Can't you read something, or what?
እጅግ አደገኛ የኦሮሞ ጥላቻ ተደጋግሞ ሲሰራጭ ይሰማል:
Only if Taye Dendea is deaf to these voices of Oromuma politicians might he claim such a case.

Re: ይድረስ ለአቶ ታዬ ደንድአ:- ስም ያላካተተው "የታፈነዉ ጠጣር እዉነት ..." ምን ጥቅም አለው?

Posted: 29 May 2023, 21:38
by Right
Back to Taye Denda.
What is his motive behind sending out a message towards a hidden target.
Is it a criticism against a certain group of people in the PP administration? Who?
Or is it directed to Abiye Ahmed Ali and entourage?
Or is it a call for the Oromo people to rise up and defend its name and interests against the PP mafia group?

Taye Denda has to come up clean with a better explanation. We are tired of being conned.
The ball is in his court.

Re: ይድረስ ለአቶ ታዬ ደንድአ:- ስም ያላካተተው "የታፈነዉ ጠጣር እዉነት ..." ምን ጥቅም አለው?

Posted: 29 May 2023, 22:15
by Horus
አቶ አቢይ አህመድ እና ሺመልስ የነደፉት እቅድ ብልሹና የማይሰራ፣ ከኢትዮጵያ ታሪክና ሪያሊቲ ጋር እማይሄድ ምናብ እስከ ሆነ ድረስ የታዬ ሞቲቭና ትችት ፋይዳ ቢስ ነው ።

ኦሮሞ መከፋፈል ባለበት ማህበራዊ፣ ሃይማኖታዊ፣ ፖለቲካዊና እና ርዕዮታዊ ስብራቶች መሰረት እየታከፋፈለ ነው ። አለም ሳይንስ አለው! ግለሰብ ወይ ቡድኖች ተነስተው በባዶ ምናባቸው የሚነዱት ነገር አይደለም ። ወረሞ አንድ የጎሳ ማንነት የለውም፣ አንድ የካልቸር ማንነት የለውም፣ አንድ የሃይማኖት ወይም የእምነት ማንነት የለውም፣ አንድ የፖለቲካ ማንነት የለውም ፣ አንድ የአይዲዮሎጂ ማንነት የለውም ። ዛሬ ላይ ኦሮሞ አይደለም የነዚህ የኢኮኖሚ ኮሚኒቲ እንኳን አይደለም ። እራሱ ይህ ነው የሚባል ቅርጸ ህልውና ሳይኖረው አይደለም ኢትዮጵያን እራሱን ሊያደራጅ አይችልም ። ይህ ዝብርቅና ውጥንቅጥ ነው እልቁ መሳፍርት የወረሞ ፖሊቲከኞች ይህና ያንን የሚዘባርቁት! ኢትዮጵያዊ ማድረግ ያለበት እራሱን አደራጅቶ እነዚህ ዝብርቆችን ማስወገድና ወደ ቤታቸው ተመልሰው ማን እንደ ሆኑ እራሳቸውን ዲፋይን ማድረጊያ የጥሞና ግዜ መስጠት ነው!