Page 1 of 1

Debritz, is restless!

Posted: 29 May 2023, 13:07
by Zmeselo


ትርጉም -
የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብትን መነሻ በማድረግ፡ በቶሎ ወደ ምርጫ መግባት አለብን፡፡ ለሰላም ሲባል፡ የነበረው ፈርሷል፡፡የትግራይ ህዝብ፡ በመረጠው መሪ ነው መተዳደር ያለበት፡፡ ት.ህ.ነ.ግ.ም ቢሆን፡ እንዲሁ:: ስለዚህ፡ [በጌታቸው ረዳ የሚመራው] የግዜያዊ አስተዳደሩ በውሉ መሰረት ከ 6 እስከ 12 ወር ብቻ ነው የሚለው፡፡ ግዜያዊ አስተዳደሩ፡ በዚህ የግዜ ሰሌዳ ውስጥ ነው ስራውን የሚያከናውነው፡፡ መጨረስ የሚችለውን ጉዳይ ብቻ ያከናውናል፤ መጨረስ ያልቻለውን ደግሞ [ለሚመጣው አስተዳደር] ያስተላልፋል፡፡


የደብረፂዮን እና አለም ገብረዋህድ ቡድን፡ ልክ እንደ ቤት ክራይ ሰብሳቢ፡ ጌታቸው ረዳ በሄደበት እየተከተሉ 5 ወር ቀርቶሃል 6 ወር እያሉ ማስፈራራቱን ምን አመጣው? ለሰላም እንዳልሆነ መቼም፡ ከሆኔታው መረዳት አይዳግትም፡፡ ለሌላ ዙር ብጥብጥ እየተዘጋጁ ሞሆኑን፡ ማየት የተሳነው ካለ ... Courtesy: @tesfanews



Re: Debritz, is restless!

Posted: 29 May 2023, 13:10
by Temt
ኢትዮጵያውያን በኣስመራ!

Re: Debritz, is restless!

Posted: 29 May 2023, 16:08
by sesame
DebrtiS is scared because he is aware that the public mood in Chigray has turned against the TPLF thugs. The longer the situation continues as it is now, the more probable that Chigrayans will want accountability. He sees the possibility that the people will drag his body and dangle it from the tallest tree.

Re: Debritz, is restless!

Posted: 29 May 2023, 23:08
by Abe Abraham

ትርጉም ፥ ብትግርኛ

ንሰላም ተባሂሉ እቲ ዝነበረ ምምሕዳር እኳ እንተፈረሰ ህዝቢ ትግራይ ብዝመረጾ እምበር - ዋላ ህወሓት ትኹን - ብዘይመረጾ ክማሓደር ስለ ዘይብሉ ፡ መሰል ርእሰ-ወሳነ መበገሲ ብምግባር ፡ ብቕልጡፍ ናብ ምርጫ ክንኣቱ ናይ ግድን ይኸውን ።

ስለዚ ብመሰረት ሰነድ ጉባኤ ዕድመ ናይ ግዚያዊ ምምሕዳር ካብ 6-12 ኣዋርሕ ስለ ዝተወሰነ እቲ ግዚያዊ ምምሕዳር ነቲ ክፍጽሞ ዝኸኣለ ዕማማት ፈጺሙ ነቲ ዝተረፈ ድማ ናብ 'ቲ ብምርጫ ዝቐውም ሓድሽ ምምሕዳር ከማሓላልፍ ይግባእ ።

ኣቦ-ወንበር ህወሓት ብጻይ ዶክተር ደብረ-ጽዮን ገብረ-ሚካኤል