Page 1 of 1
አይ አማራ...አይ አማራ... የኢትዮጵያ ህዝብ እና የእግዚአብሔር ኩራት!! የወንዶች መጨረሻ!!
Posted: 29 May 2023, 12:43
by Union
አይ ጀግንነት ሲለካ
ውሀ ልኩ እዛ አማራ ነው ለካ!
Re: አይ አማራ...አይ አማራ... የኢትዮጵያ ህዝብ እና የእግዚአብሔር ኩራት!! የወንዶች መጨረሻ!!
Posted: 29 May 2023, 16:56
by Union
ቀና ቀና በይ ፣ ኢትዮጵያዬ ኩሪ
አማራዬ አለልሽ ፣ የልጆችሽ መሪ
በቅንነት በፍቅር ሁሉንም አክባሪ
እራሱንም ጎድቶ ሁሉን አስተማሪ
እራሱንም ገድሎ ሁሉንም አኗሪ
አማራዬ አለልሽ ኢትዮጵያዬ ኩሪ