Page 1 of 1

አማራይ ጌታቸው ረዳ ጋላ አብይ አህመድን በአማራ ህዝብ ላይ እየሰራውን ያለውን ድርማ እና ሴራ ዘረገፈው!!

Posted: 29 May 2023, 09:33
by Wedi
አማራይ ጌታቸው ረዳ ጋላ አብይ አህመድን በአማራ ህዝብ ላይ እየሰራውን ያለውን ድርማ እና ሴራ ዘረገፈው!!
:!:


*****
ከታች ያለው የጌታቸው ረዳ ንግግር ነው፡፡ ትርጉም በAsfaw Abreha
·
የፌዴራሉ መንግስት ሊደርሱብን ከሚችሉ ወቀሳዎችና ትችቶች "ታኮ" ሆኖ እየተከላከለልን ነው
👇
"አሁን ለምሳሌ መንግስት ደብዳቤ ሲፅፍልን "የትግራይ አካታች ጊዜያዊ መንግስት" እያለ ነው የሚፅፍልን። ይሄ ለምን ሆነ ? የትግራይ ጊዜያዊ መንግስት ለምን አልተባለም ? ስንላቸው "አይ ካቢኔው ከበፊቱ የተቀየረ ለመሆኑ ለህዝብ ለማሳየት ነው" ይሉናል። ይሄ ደግሞ እኛን ይጠቅመናል እንጂ አይጎዳንም። እነሱ ይቺን ሲሉ ኦኮ 'ትግራይ ውስጥ ምንም የተቀየረ ነገር የለም። ሁሉም ነገር በህወሐት እየተፈፀመ ነው።' የሚለውን ትችት ከወዲሁ ለማስቀረት እንደ 'ታኮ' ነው የሚጠቀሙባት።

እውነታው ግን አሁን ያሉት የካቢኔው አባላት ያው በፊት የተመረጡት የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ናቸው። ደብረፂዮን ብቻ ነው የተቀየረው። እሱንም እኔ ነኝ የተካሁት። እኔ ደሞ የህወሓት ስራአስፈፃሚ ነኝ"

"ትጥቅ በመፍታትና መሳሪያ በማስረከቡ ዙሪያ ላይ ምንም መደናገር አያስፈልግም። እነሱ የፈለጉት ሌላ ነበር።የሆነው ሌላ ነው። በዚህ ዙሪያ ብዙ መናገር አልፈልግም 'sensitive material' ነው። እርግጥ በትጥቅ ማስፈታት ዙሪያ የሚሰሩ የቴሌቪዢን ፕሮግራሞችን ሲመለከቱ ስጋት የሚገባቸው አንዳንድ የኛ ሰዎች እንዳሉ አውቃለሁ።"
:!:
Please wait, video is loading...