Page 1 of 1
የትግራይ መከላከያ በስምንቱ ግንባር የተጠቀመባቸውን መሣሪያዎች ሁሉ አስረከበ
Posted: 28 May 2023, 11:37
by Thomas H
የትግራይ መከላከያ በአሁኑ ወቅት ምንም ዓይነት መሣሪያ የለውም::

Re: የትግራይ መከላከያ በስምንቱ ግንባር የተጠቀመባቸውን መሣሪያዎች ሁሉ አስረከበ
Posted: 28 May 2023, 11:42
by Abere
Re: የትግራይ መከላከያ በስምንቱ ግንባር የተጠቀመባቸውን መሣሪያዎች ሁሉ አስረከበ
Posted: 28 May 2023, 11:50
by Thomas H
Abere wrote: ↑28 May 2023, 11:42
ትክክለኛው ኦዲተር አማራ ህዝባዊ ግንባር ነው። ተቀብያለሁ የሚል የአ.ህ.ግ. ማህተም ሲያርፍበት ብቻ እናምናለን።
ምድር ቤት ውስጥ ያለው አይታይም ለምን የማጋዘን ብቻ
ምቀኛ አትሁን ! የምድር ቤቱ ለአሰብ ወደብ ማስመለሻ ነው