ምን ይሻላል
አማርኛ የማናገሩት ምን ያህል ከእውነተኛ መረጃ የራቁ እንደሆነ አስቡት። እያስገቡ ይማግዷቸዋል እንደ ጉድ
Re: ጎጃም ሆስፒታሎች በኦነግ ቁስለኞች ተሞሉ። አማርኛ የማይችሉ ብዙ ናቸው!
ወረሙማ ዶክተር እና ነርስ ይላክላቸው እንጅ።
ወይም ከዚህ ፎረም ላይ ያሉ ወረሙማ ተከፋዮች በአስተርጓሚነት ተቀጥረው ይሂዱ የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ።
አንበሳ እስክንድር፣
እጓለ አንበሳ እንዘ ትጥሕር፣
እምእርአይከ ትኀጠኒ ምድር።
ትርጉም
አንበሳ እስክንድር
የአንበሳ ደቦል የሆንህ አንተ ስታገሳ፤
ሰማይ ምድር ትዋጠኝ።