Page 1 of 1

የአብዪ; ኣንጎ ሲ ኬኔ ብዪ (the ultimate source of power is the people)

Posted: 28 May 2023, 06:53
by DefendTheTruth
የአብዪ ዶክቶር አብዪ
ኣንጎ ሲ ኬኔ ብዪ

የአብዪ ሀርካ ሜቲ
ቶኮስ ዬሮን ኬቲ።

የአብዪ ሙንዲን ሹጉጥ
ገድ ታኢ ጅልባ ሩኩት




Re: የአብዪ; ኣንጎ ሲ ኬኔ ብዪ (the ultimate source of power is the people)

Posted: 28 May 2023, 08:20
by DefendTheTruth
መከላኪያ ሰረዊታችን፣ ኢትዮጵያዊነታችን

ከኢትዮጵያ አልፎ ለቀጠናዉ ሰላም የምሰዋ ና ሰላም የምያስከብር ሰረዊት ነዉ፣ እድፍ እጆቻቺዉን አንሱ ከመከላኪያዉ ላይ፣ ብሎ ጠየቀ ህዝቡ።


Re: የአብዪ; ኣንጎ ሲ ኬኔ ብዪ (the ultimate source of power is the people)

Posted: 28 May 2023, 08:28
by DefendTheTruth
ኦሮሞን አትቆስቁብን በሰላም ተስማመተን አብረን እንኑር፣ ብሎ የመከሩት ነብሳቸዉን ይማር ና ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ነበሩ፣ አልሰማ አሉ እንጂ።