Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union

የአማራይቱ እናት ውለጂ ሁሌ መንታ፣ ልጅሽ ዋናው ሆነ የኢትዮጵያ አለኝታ!

Post by Union » 28 May 2023, 00:05

የአማራይቱ እናት ይገባሻል ክብር
ጀግና ልጅ ወልደሻል
የአምላክ ወታደር
በኢትዮጵያ ሀገሩ የማይደራደር!


Post Reply