Page 1 of 1

አንዳርጋቸው ጽጌና ነአምን ዘለቀ ሕዝብን፣አገራቸውን፣ ደጋፊያቸውን በመሸጥ የሚተዳደሩ የገተት አሽከሮች ናቸው - ታምራት ነገራ

Posted: 27 May 2023, 12:45
by sarcasm
ስለ እነዚህ ሕዝብን፣አገራቸውን፣ ደጋፊያቸውን በመሸጥ ስለሚተዳደሩ የገተት አሽከሮች ቀድሜ ባልናገር ይቆጨኝ ነበር።

Re: አንዳርጋቸው ጽጌና ነአምን ዘለቀ ሕዝብን፣አገራቸውን፣ ደጋፊያቸውን በመሸጥ የሚተዳደሩ የገተት አሽከሮች ናቸው - ታምራት ነገራ

Posted: 27 May 2023, 14:38
by Sam Ebalalehu
"እነዚህ" እንዴት አንዳርጋቸው ፅጌና እና ነአምን ዘለቀ ሆኖ ተተረጎመ። እውሸትና እውነትን እናንተ መንደር ለመለየት መሞከር አውቃለሁ ትልቅ ፈተና ነው። ታምራት ነገራ ስለሚባል ሰውየ ብዙም አላውቅም። ለኤርትራኖች ግን አንዳርጋቸውን እና ነአምንን ጠላታቸው እራሱን ግን ወዳጅ አርጎ ለመሳል ከሞከረ የለየለት መሀይም ነው ማለት ነው።

Re: አንዳርጋቸው ጽጌና ነአምን ዘለቀ ሕዝብን፣አገራቸውን፣ ደጋፊያቸውን በመሸጥ የሚተዳደሩ የገተት አሽከሮች ናቸው - ታምራት ነገራ

Posted: 29 May 2023, 16:24
by sarcasm
So who do you think "እነዚህ" are? He quoted both of them and is talking about them.

Re: አንዳርጋቸው ጽጌና ነአምን ዘለቀ ሕዝብን፣አገራቸውን፣ ደጋፊያቸውን በመሸጥ የሚተዳደሩ የገተት አሽከሮች ናቸው - ታምራት ነገራ

Posted: 01 Nov 2024, 16:55
by sarcasm
ሌላው የፋኖ ትግል ሲፋፋም የጠፋ ሰው።

ጥርሱ እየፋቀ ምጽዋን መግባት የነበረ ህልሙ ወደ እያለቀሱ ወደ ስደት መመለስ ተቀይሮበታል።