ስዩም ተሾመ፣ ተንትኖ አደር ወይስ ሆድ አደር?
Posted: 26 May 2023, 21:45
ተንትኖ አዳሪው ስዩም ምን እያለ ነው? ከዚህ ቀደም የዲክታተሩ መጽሃፍ አስመልክቼ፣ አንድ ዲክታተር በሶስት ምሰሶዎች ላይ የቆመ ነው፤ እነሱም ቁልፍ ደጋፊዎች (ወታደር፣ ፖሊስ)፣ ተጽኖ ፈጣሪዎች (እነስዩም) እና መራጮች (ድምጽ ሰጮች) ናቸው ብዬ ነበር ። አያይዤም ስዮም ተሾመ ዋና የተጽኖ ፈጣሪው (የፕሮፓጋንዳ) መደብ አባል ነው ብዬ ነበር። ይህ የተጽኖ ፈጣሪ መደብ ፈራሶ ካአዲሳባ ኢሳት አንስቶ እስከ መሳይ መኮንን ድረስ ያሉት የአቢይ አህመድ ማነንት ሲረዱ ጥለውት ሄደዋል ።
ስዮኡም ተሾመ መሳሳት የጀመምረው 85 ብሄሮች ባሉበት አገር አምራና ኦሮሞ አንድ ከሆኑ (ኦሮማራ የፈለሰፈው እሱ ስለነበር) ኢትዮጵያን አለ ችግር ይገዛሉ ብሎ የ83 ጎሳዎች ህልውናን የካደ አድር ባይ የመንግስት አማካሪ ማኪያቬሊ ልሁን ባይ ሰው ነው።
አሁን እስካናካቴው የሰው ልጅ ባህሪ ሳይንስ አስተምሮት ክዶ የጥንቆላ ትርክትና ሚትዝ ሰበካ ጀምሯል ! እንዴት?
የቢኢሄቪየር ሳይንስ ሃ ሁ ሕግ አለ፤ እሱም "የአንድ ሰው ታሪክ ያ ሰው ሆን ብሎ ያደረጋቸው ተግባሮች ታሪክ ነው" ይላል ! ልብ በሉ የአንድ ሰው ታሪክ የሃሳቦቹ ታሪክ አይደለም፤ ያ ሰው ባንጎሉ ውስጥ ስንት ሚሊዮንና ቺህ ሃሳቦች አሰበ አይደልም ። ያ ሰው በጭብጥ በአይን የሚታይ ምን ተግባራርት ፈጸመ? ምን አደረገ? ምን ስላደረገ ምን ውጤት አመጣ፣ ባዳረጋቸው ተግባሮች ምን ፋይዳ፣ ምን ዳፋ ተከተለ? የሚል ነው።
የሰው ታሪክ ፣ የሰው ማንነት መለኪያው ይህ ነው እንጂ ያባት፣ የናት፣ የሚስት፣ የዉሽማ ወይም የተቀጠረ አቦካቶ፣ አድናቂ የፒ አር ስብከት፣ ምስክርነት አይደለም ።
አቶ አቢይ አህመድ አሊ የ5 አመት ታሪክ አለው ። ያ ታሪክ ለመላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ግልጽ ነው፣ በተግባር ያዩትና ውጤቱንም ያዩት ነው ! ሳይንሱ ይህ ሆኖ ሳለ ደጎስ ያለ ብር ተከፋዩ ስዮም ተሾመ የኢትዮጵያን ሕዝብ በመስደብ፣ በመናቅ እናንተ አቢይን አታቁትም፣ እኔ ነኝ ውስጥ አዋቂ ማለቱ ተቀጣሪ ሰባኪነቱን አጋለጠ እንጂ ሌላ ነገር አይፈይድም ።
ወያሜና ወረሙማ ባማራ ላይ ጥቃት ሲያቅዱ አቢይ አልተቀበለም፣ ያን አውቅ ነበር ግ ን ለማንም አልነገርኩም ማለቱ ስዩም ምን ያልህ ዉሸተኛ ወይም ምን ያህል መሰሪ አድር ባይ መሆኑን ነው የሚያሳየው ።
ይህን መሰል ጥቃትና አደጋ ባማራ ላይ ሲሴር እንዴት ብሎ ያማራን ሕዝብ ሳያሳውቅ በሆዱ ያዘው? ይህ እራሱ አንድ ራሱን የቻለ ኮንስፒራሲ ነው ። ዛሬ ወፍራም የአቢይ ገንፎ ጎርሶ በዲያስፖራ ላይ ዝመት ተብሎ ቢለፋደድም ቀኑ መሽቷል፣ ግዜው አልፏል ! አቢይ አይደለም የፖለቲካ ደጋፊ ደሞዝ መክፈል፣ ጎቦ መስጠት የማይችል ዲክታተር ሆኖዋል !
የአቢይ ማንነት ምስክሩ ስራው ነው! ስራ የለሹ፣ ትንትተና ቸርችሮ አዳሪው ስዩም አይደለም!