ስዩም ተሾመ አምጥቶ ዘረገፈዉ አሁንም!
Posted: 26 May 2023, 16:28
ስዩም ውሸታም ሌባ ፤ የአብይ አገልጋይ ሎሌ ፕሮፓጋንዲስት ነው ፤ እስካሁን ድረስ ከመንግስት የሚሰጠውን ማስረጃ ልክ ልዩ የሰኩሪቲ ምንጭ እንዳለው አስመስሎ እየለፈለፈ በፋና በኢቢስ ላይ እንዳዋቂ የሚቀርብ ፤የአብይን ስራ ከማሞካሸት በላይ የሚያውቀው ነገር የለም፡ አያሌው ባልዎን የሲአይ ኤ ተከፋይ ነው ብሎ ተከሶ ፍርድቤት አልቀርብም ሲሊ ፤ የአብይ ፖሊስ የሚከላከለው የአብይ ቅጥረኛ ነው፡ አማራ አብይን የሚጠላው በስራው ነው እን ጂ እንደ አማራ የደገፈው ማንም የለም ፡ አማራ በአብይ አስተዳደር የተደረገበትን አሁንም የሚደረግበትን በደንብ ስለሚያውቅ የሚነገረውን ሳይሆን የሚሆነው ተግባሩን ነው የሚያየው ፤ አብይ በሰአቱ አማራን አሳርዳል ፤ አማራ ህዝብን አፈናቅሏል ፤ አንድም ግዜም ይህ ሁሉ ግፍ ሲናገር በህዝብ ፊት ቀርቦ እንኳን ይህ ኢሰባውነት መቆም አለበት ብሎ ሲናገር አልሰማነውም ፤ ነገር ግን የሺመልስ "ሸኔ ኦሌፍን " እስካፍንጫቸው ታጥቀው ህዝብ የሚጨፈጭፉትን ትቶ ማንንም ያልዘረፈውን ፤ 18 ባንክ በላይ የዘረፈውን ቶቶ ፤ንጹሀንን በየቀኑ ደም እንደጎርፍ የሚያፈስውን ኦነኝ ትቶ፤ የሚዘመተው የት ነው ፋኖ ላይ ፤ ፋኖ ጥፋቱ ምንድን ነው ፤ ከሀገሩ ወታደር ጎን ቆሞ በመዝመቱ ፤ ስለዚህ ይህ ተከፋይ ፕሮፓጋንዲስ ስዩም ፤ በንሻንጉል የሚገደለው አማራ የሚያስገድሉት የአማራ ነጋዴዎች ናቸው እያል ፖሮፓጋንዳ ይነዛ የነበረ ትብያ ለአብይ መስካሪ ሆኖ ሲቀርብ ፤ አማራ እርሱን አምኖ የአብይን ስራ በየቀኑ የሚያየውን ልሊረሳ ነው ??? ለፖሮፓጋንዳ ስለሚሰራ እየተነሳ ከማጓራት አሁን የአብይ ቅርብ ጓደኝ መስካሪ ሆኖ ወያኔ አማራን አውጥተን ከኝ ጋር ሁን ብለውት ነበር እያለ ያዝረከርካል አብይ አማራ ባያግዘው ኖሮ እንኳን አራት ኪሎ ፤ ደጁም አይደርስም ነበር ግን ስልጣኑን እስከሚደላደል ኢትዮጵያ እያለ ዘመረ ከዚያ በኋላ ውያኔን አማራናና ሌላው ህዝብ ላይ 30 አመት ያጠራቀመውን ጉልበት እንዲከሽፍ አደረጋ አሁን ዋና የሚለው አማራ ህዝብ ላይ በእርሱነት ዘምቻ አስጀምሯል ፤ አማራ ካነሳቸው አንድም ጥያቄ ለውይይት እንኳን እንዲቀርብ አላደረገም ፤ አብይ መወገድ አለበት ፤ የውጭውም ኢትዮጵያዊ ፤ ያ እንዲሆን በተቀናጀ መልክ መስራት አለበት ፤ አብይን የሚያዋጣው እንደ ስዩም አይነቱ በአስር ቢለዋ የሚቆርጥ ፖሮፓጋንዲስት ሳይሆን ፤ እውነተኛ የሆነው የማራ ሰባዊ ፖለቲካው እንዲሁም የመኖር ጥያቄ ከሁሉም ኢትዮጵያዊ ጋር 360 ዲግሪ ያለውን ፖሊሲ ቀይሮ እውነተኛ (አጭበርባሪ ሳይሆን) መልስ ለማኝት ከሰራ ብቻ ነው ፤ ያ ደግሞ ከሄደበት እርቀት አንጻር አቅሙም ችሎታውም የለውም ፤ ስለዚህ መፍትሄው ስልጣኑን ለቆ በቂ ችሎታ ላለው አስተዳደር መልቀቅ ብቻ ነው፡፡ አብይ በተግባሩ እንጂ በወሬ የሚለካበት ጊዜ አልፋል ፡፡
አትሸዉድ እባክህ!TGAA wrote: ↑26 May 2023, 19:09

The evidence is out there. 5 years of chaos in all sectors of society.የአቢይ መንነት ምስክሩ ስራው ነው
You, a certain idiot!Horus wrote: ↑26 May 2023, 21:27ተንትኖ አዳሪው ስዩም ምን እያለ ነው? ከዚህ ቀደም የዲክታተሩ መጽሃፍ አስመልክቼ፣ አንድ ዲክታተር በሶስት ምሰሶዎች ላይ የቆመ ነው፤ እነሱም ቁልፍ ደጋፊዎች (ወታደር፣ ፖሊስ)፣ ተጽኖ ፈጣሪዎች (እነስዩም) እና መራጮች (ድምጽ ሰጮች) ናቸው ብዬ ነበር ። አያይዤም ስዮም ተሾመ ዋና የተጽኖ ፈጣሪው (የፕሮፓጋንዳ) መደብ አባል ነው ብዬ ነበር። ይህ የተጽኖ ፈጣሪ መደብ ፈራሶ ካአዲሳባ ኢሳት አንስቶ እስከ መሳይ መኮንን ድረስ ያሉት የአቢይ አህመድ ማነንት ሲረዱ ጥለውት ሄደዋል ።
ስዮኡም ተሾመ መሳሳት የጀመምረው 85 ብሄሮች ባሉበት አገር አምራና ኦሮሞ አንድ ከሆኑ (ኦሮማራ የፈለሰፈው እሱ ስለነበር) ኢትዮጵያን አለ ችግር ይገዛሉ ብሎ የ83 ጎሳዎች ህልውናን የካደ አድር ባይ የመንግስት አማካሪ ማኪያቬሊ ልሁን ባይ ሰው ነው።
አሁን እስካናካቴው የሰው ልጅ ባህሪ ሳይንስ አስተምሮት ክዶ የጥንቆላ ትርክትና ሚትዝ ሰበካ ጀምሯል ! እንዴት?
የቢኢሄቪየር ሳይንስ ሃ ሁ ሕግ አለ፤ እሱም "የአንድ ሰው ታሪክ ያ ሰው ሆን ብሎ ያደረጋቸው ተግባሮች ታሪክ ነው" ይላል ! ልብ በሉ የአንድ ሰው ታሪክ የሃሳቦቹ ታሪክ አይደለም፤ ያ ሰው ባንጎሉ ውስጥ ስንት ሚሊዮንና ቺህ ሃሳቦች አሰበ አይደልም ። ያ ሰው በጭብጥ በአይን የሚታይ ምን ተግባራርት ፈጸመ? ምን አደረገ? ምን ስላደረገ ምን ውጤት አመጣ፣ ባዳረጋቸው ተግባሮች ምን ፋይዳ፣ ምን ዳፋ ተከተለ? የሚል ነው።
የሰው ታሪክ ፣ የሰው ማንነት መለኪያው ይህ ነው እንጂ ያባት፣ የናት፣ የሚስት፣ የዉሽማ ወይም የተቀጠረ አቦካቶ፣ አድናቂ የፒ አር ስብከት፣ ምስክርነት አይደለም ።
አቶ አቢይ አህመድ አሊ የ5 አመት ታሪክ አለው ። ያ ታሪክ ለመላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ግልጽ ነው፣ በተግባር ያዩትና ውጤቱንም ያዩት ነው ! ሳይንሱ ይህ ሆኖ ሳለ ደጎስ ያለ ብር ተከፋዩ ስዮም ተሾመ የኢትዮጵያን ሕዝብ በመስደብ፣ በመናቅ እናንተ አቢይን አታቁትም፣ እኔ ነኝ ውስጥ አዋቂ ማለቱ ተቀጣሪ ሰባኪነቱን አጋለጠ እንጂ ሌላ ነገር አይፈይድም ።
ወያሜና ወረሙማ ባማራ ላይ ጥቃት ሲያቅዱ አቢይ አልተቀበለም፣ ያን አውቅ ነበር ግ ን ለማንም አልነገርኩም ማለቱ ስዩም ምን ያልህ ዉሸተኛ ወይም ምን ያህል መሰሪ አድር ባይ መሆኑን ነው የሚያሳየው ።
ይህን መሰል ጥቃትና አደጋ ባማራ ላይ ሲሴር እንዴት ብሎ ያማራን ሕዝብ ሳያሳውቅ በሆዱ ያዘው? ይህ እራሱ አንድ ራሱን የቻለ ኮንስፒራሲ ነው ። ዛሬ ወፍራም የአቢይ ገንፎ ጎርሶ በዲያስፖራ ላይ ዝመት ተብሎ ቢለፋደድም ቀኑ መሽቷል፣ ግዜው አልፏል ! አቢይ አይደለም የፖለቲካ ደጋፊ ደሞዝ መክፈል፣ ጎቦ መስጠት የማይችል ዲክታተር ሆኖዋል !
የአቢይ መንነት ምስክሩ ስራው ነው! ስራ የለሹ፣ ትንትተና ቸርችሮ አዳሪው ስዩም አይደለም!
You idiot,Horus wrote: ↑26 May 2023, 21:27ተንትኖ አዳሪው ስዩም ምን እያለ ነው? ከዚህ ቀደም የዲክታተሩ መጽሃፍ አስመልክቼ፣ አንድ ዲክታተር በሶስት ምሰሶዎች ላይ የቆመ ነው፤ እነሱም ቁልፍ ደጋፊዎች (ወታደር፣ ፖሊስ)፣ ተጽኖ ፈጣሪዎች (እነስዩም) እና መራጮች (ድምጽ ሰጮች) ናቸው ብዬ ነበር ። አያይዤም ስዮም ተሾመ ዋና የተጽኖ ፈጣሪው (የፕሮፓጋንዳ) መደብ አባል ነው ብዬ ነበር። ይህ የተጽኖ ፈጣሪ መደብ ፈራሶ ካአዲሳባ ኢሳት አንስቶ እስከ መሳይ መኮንን ድረስ ያሉት የአቢይ አህመድ ማነንት ሲረዱ ጥለውት ሄደዋል ።
ስዮኡም ተሾመ መሳሳት የጀመምረው 85 ብሄሮች ባሉበት አገር አምራና ኦሮሞ አንድ ከሆኑ (ኦሮማራ የፈለሰፈው እሱ ስለነበር) ኢትዮጵያን አለ ችግር ይገዛሉ ብሎ የ83 ጎሳዎች ህልውናን የካደ አድር ባይ የመንግስት አማካሪ ማኪያቬሊ ልሁን ባይ ሰው ነው።
አሁን እስካናካቴው የሰው ልጅ ባህሪ ሳይንስ አስተምሮት ክዶ የጥንቆላ ትርክትና ሚትዝ ሰበካ ጀምሯል ! እንዴት?
የቢኢሄቪየር ሳይንስ ሃ ሁ ሕግ አለ፤ እሱም "የአንድ ሰው ታሪክ ያ ሰው ሆን ብሎ ያደረጋቸው ተግባሮች ታሪክ ነው" ይላል ! ልብ በሉ የአንድ ሰው ታሪክ የሃሳቦቹ ታሪክ አይደለም፤ ያ ሰው ባንጎሉ ውስጥ ስንት ሚሊዮንና ቺህ ሃሳቦች አሰበ አይደልም ። ያ ሰው በጭብጥ በአይን የሚታይ ምን ተግባራርት ፈጸመ? ምን አደረገ? ምን ስላደረገ ምን ውጤት አመጣ፣ ባዳረጋቸው ተግባሮች ምን ፋይዳ፣ ምን ዳፋ ተከተለ? የሚል ነው።
የሰው ታሪክ ፣ የሰው ማንነት መለኪያው ይህ ነው እንጂ ያባት፣ የናት፣ የሚስት፣ የዉሽማ ወይም የተቀጠረ አቦካቶ፣ አድናቂ የፒ አር ስብከት፣ ምስክርነት አይደለም ።
አቶ አቢይ አህመድ አሊ የ5 አመት ታሪክ አለው ። ያ ታሪክ ለመላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ግልጽ ነው፣ በተግባር ያዩትና ውጤቱንም ያዩት ነው ! ሳይንሱ ይህ ሆኖ ሳለ ደጎስ ያለ ብር ተከፋዩ ስዮም ተሾመ የኢትዮጵያን ሕዝብ በመስደብ፣ በመናቅ እናንተ አቢይን አታቁትም፣ እኔ ነኝ ውስጥ አዋቂ ማለቱ ተቀጣሪ ሰባኪነቱን አጋለጠ እንጂ ሌላ ነገር አይፈይድም ።
ወያሜና ወረሙማ ባማራ ላይ ጥቃት ሲያቅዱ አቢይ አልተቀበለም፣ ያን አውቅ ነበር ግ ን ለማንም አልነገርኩም ማለቱ ስዩም ምን ያልህ ዉሸተኛ ወይም ምን ያህል መሰሪ አድር ባይ መሆኑን ነው የሚያሳየው ።
ይህን መሰል ጥቃትና አደጋ ባማራ ላይ ሲሴር እንዴት ብሎ ያማራን ሕዝብ ሳያሳውቅ በሆዱ ያዘው? ይህ እራሱ አንድ ራሱን የቻለ ኮንስፒራሲ ነው ። ዛሬ ወፍራም የአቢይ ገንፎ ጎርሶ በዲያስፖራ ላይ ዝመት ተብሎ ቢለፋደድም ቀኑ መሽቷል፣ ግዜው አልፏል ! አቢይ አይደለም የፖለቲካ ደጋፊ ደሞዝ መክፈል፣ ጎቦ መስጠት የማይችል ዲክታተር ሆኖዋል !
የአቢይ መንነት ምስክሩ ስራው ነው! ስራ የለሹ፣ ትንትተና ቸርችሮ አዳሪው ስዩም አይደለም!
And what do you say about Tesfaye Kebede, is he too a man of የጥንቆላ ትርክትና ሚትዝ ሰበካ ጀምሯል kind, or what?Horus wrote: ↑26 May 2023, 21:27ተንትኖ አዳሪው ስዩም ምን እያለ ነው? ከዚህ ቀደም የዲክታተሩ መጽሃፍ አስመልክቼ፣ አንድ ዲክታተር በሶስት ምሰሶዎች ላይ የቆመ ነው፤ እነሱም ቁልፍ ደጋፊዎች (ወታደር፣ ፖሊስ)፣ ተጽኖ ፈጣሪዎች (እነስዩም) እና መራጮች (ድምጽ ሰጮች) ናቸው ብዬ ነበር ። አያይዤም ስዮም ተሾመ ዋና የተጽኖ ፈጣሪው (የፕሮፓጋንዳ) መደብ አባል ነው ብዬ ነበር። ይህ የተጽኖ ፈጣሪ መደብ ፈራሶ ካአዲሳባ ኢሳት አንስቶ እስከ መሳይ መኮንን ድረስ ያሉት የአቢይ አህመድ ማነንት ሲረዱ ጥለውት ሄደዋል ።