Page 1 of 1

"አሁን ወደ አዲስ አበባ የመጣ ዲፕሎማት መቀሌ ሳይሄድ የተመለሰበት ግዜ አለ ማለት አይቻልም።" ኢትዮ ኒውስ | 2nd powerhouse of Ethiopia

Posted: 26 May 2023, 08:15
by sarcasm

Re: "አሁን ወደ አዲስ አበባ የመጣ ዲፕሎማት መቀሌ ሳይሄድ የተመለሰበት ግዜ አለ ማለት አይቻልም።" ኢትዮ ኒውስ | 2nd powerhouse of Ethiopia

Posted: 26 May 2023, 08:48
by Fed_Up
እህላቸውን እና ገንዘባቸውን የሚበላ እና ሰርቆ የሚሸጥ ነቀዞችን ሳያዪ ልሄዱ ኖሯል?

ዴዴብ ነህ ልበል?

Re: "አሁን ወደ አዲስ አበባ የመጣ ዲፕሎማት መቀሌ ሳይሄድ የተመለሰበት ግዜ አለ ማለት አይቻልም።" ኢትዮ ኒውስ | 2nd powerhouse of Ethiopia

Posted: 26 May 2023, 10:32
by Abere
የሞቱትን ወያኔዎች ለቅሶ ለመድረስ ነው። :lol: :lol: :lol:

Re: "አሁን ወደ አዲስ አበባ የመጣ ዲፕሎማት መቀሌ ሳይሄድ የተመለሰበት ግዜ አለ ማለት አይቻልም።" ኢትዮ ኒውስ | 2nd powerhouse of Ethiopia

Posted: 27 May 2023, 06:59
by sarcasm
የእንግሊዝ አምባሳደር ዳረን ዌልች ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱና በዳግመ ግንባታው ለመስራት ቁርጠኛ ነን አሉ።